Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ከ4 ሺህ 337 ቀናት በኋላ በአሜሪካ ምድር የሚጫወተው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ፈረንሳይ እና ሴኔጋል ዳግም በአንድ መድረክ!

ከ”ህልም” ወደ “ቅዠት” የተለወጠው የሳንቾ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ

‎‎ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኮረሪማ ምርት እየለማ መሆኑ ተገለጸ

ሪያል ማድሪድ ማርክ ኩኩሬላን አስፈረመ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ከ4 ሺህ 337 ቀናት በኋላ በአሜሪካ ምድር የሚጫወተው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

  • ስፖርት

ፈረንሳይ እና ሴኔጋል ዳግም በአንድ መድረክ!

1 min read
  • ስፖርት

ከ”ህልም” ወደ “ቅዠት” የተለወጠው የሳንቾ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ

  • ዜና

‎‎ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኮረሪማ ምርት እየለማ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ማርክ ኩኩሬላን አስፈረመ

  • ቢዝነስ

የብራይት ፕሮጀክት የሴቶችንና ህፃናትን የስራ ጫና ከማቃለል ባሻገር የንፁህ መጠጥ ውሀ ተደራሽነት ላይ የሚመታይ ተግባር ማከናወኑን የጋሞ ዞን ውሀና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጥናታቸው በተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ላይ ያተኮረ የማረጋገጫ ወርክሾፕ እና የርክክብ መርሃ ግብር እያካሄደ ይገኛል

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ከ4 ሺህ 337 ቀናት በኋላ በአሜሪካ ምድር የሚጫወተው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

2
  • ስፖርት

ፈረንሳይ እና ሴኔጋል ዳግም በአንድ መድረክ!

3
  • ስፖርት

ከ”ህልም” ወደ “ቅዠት” የተለወጠው የሳንቾ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ

4
  • ዜና

‎‎ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኮረሪማ ምርት እየለማ መሆኑ ተገለጸ

5
  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ማርክ ኩኩሬላን አስፈረመ

Featured News

  • ስፖርት

ከ4 ሺህ 337 ቀናት በኋላ በአሜሪካ ምድር የሚጫወተው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

  • ስፖርት

ፈረንሳይ እና ሴኔጋል ዳግም በአንድ መድረክ!

1 min read
  • ስፖርት

ከ”ህልም” ወደ “ቅዠት” የተለወጠው የሳንቾ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ

  • ዜና

‎‎ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኮረሪማ ምርት እየለማ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

የዜማ መሳሪያዎችና አልባሳትን ጨምሮ የተለያዩ ንዋያተ ቅዱሳት በቤተ ክርስቲያን ስርዓት የሚከበሩ በዓላት ድምቀት መሆናቸው ተገለፀ

የዜማ መሳሪያዎችና አልባሳትን ጨምሮ የተለያዩ ንዋያተ ቅዱሳት በቤተ ክርስቲያን ስርዓት የሚከበሩ በዓላት ድምቀት መሆናቸው ተገለፀ...
  • ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሀዋሳ፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

የዋሳ ነገር…

በገነት ደጉ በዓላት ሲደርሱ ሁሉም ነገር የሚቀመስ አልሆነም፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ ኑሮ እርካሽ ተብሎ...
1 min read
  • ዜና

የከተሞች ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ የነዋሪዎች ሚና ላቅ ያለ ነው – በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር አክሊሉ አዳይ

የከተሞች ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ የነዋሪዎች ሚና ላቅ ያለ ነው – በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት...
  • ዜና

አመራሩና የግብርና ከአርሶ አደሩ ጋር በቅንጅት ከሰሩ እንደ ሀገር የተያዘው የብልፅግና ጉዞ ከተያዘለት ወቅት አስቀድሞ ይሳካል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አመራሩና የግብርና ከአርሶ አደሩ ጋር በቅንጅት ከሰሩ እንደ ሀገር የተያዘው የብልፅግና ጉዞ ከተያዘለት ወቅት...
1 min read
  • ቢዝነስ

ከደረሰኝ ጋር ተይይዞ የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ ህግ ማስከበር ይገባል- ስንታየሁ ወ/ሚካኤል

ከደረሰኝ ጋር ተይይዞ የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ ህግ ማስከበር ይገባል- ስንታየሁ ወ/ሚካኤል...
  • ዜና

የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ፣ አብሮነትና አንድነትን በሚያደምቅ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል’’ –  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መልአከ ሕይወት ቀሲስ ንጉሴ ባወቀ

የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ፣ አብሮነትና አንድነትን በሚያደምቅ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል’’ –  በኢትዮጵያ...
  • ስፖርት

ዛሬ ምሽት የአፍሪካ ዋንጫ ተጠባቂ ፊልሚያዎችን ያስተናግዳል

ዛሬ ምሽት የአፍሪካ ዋንጫ ተጠባቂ ፊልሚያዎችን ያስተናግዳል ሀዋሳ፡ ጥር 08/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበልግ አዝመራ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሶዶ ከተማ ይካሄዳል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማትና የበልግ አዝመራ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሶዶ ከተማ ይካሄዳል በመድረኩ...
1 min read
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ጤና

ጤናን እየጠበቁ ማህበራዊ ተሳትፎ ማድረግ

ጤናን እየጠበቁ ማህበራዊ ተሳትፎ ማድረግ በአስፋው አማረ ሀዋሳ ከተማ በቅርብ ጊዜ ከባድና አስደንጋጭ ሀዘን...

Posts pagination

Previous 1 … 433 434 435 436 437 438 439 … 488 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ከ4 ሺህ 337 ቀናት በኋላ በአሜሪካ ምድር የሚጫወተው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

  • ስፖርት

ፈረንሳይ እና ሴኔጋል ዳግም በአንድ መድረክ!

1 min read
  • ስፖርት

ከ”ህልም” ወደ “ቅዠት” የተለወጠው የሳንቾ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ

  • ዜና

‎‎ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኮረሪማ ምርት እየለማ መሆኑ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .