Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ313 ሺህ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰራጭቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

በመንገድና በድልድይ ግንባታ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቢዝነስ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

  • ቢዝነስ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

1 min read

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቢዝነስ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

2
  • ቢዝነስ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

3
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ313 ሺህ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰራጭቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

4
  • ዜና

በመንገድና በድልድይ ግንባታ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

5
  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

Featured News

  • ቢዝነስ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

  • ቢዝነስ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ313 ሺህ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰራጭቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

  • ዜና

በመንገድና በድልድይ ግንባታ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

  • ስፖርት

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ የአፍሪካ ሃያላን ብሔራዊ ቡድኖችን በጊዜ ያሰናበተው ሰላሳ...
  • ቢዝነስ

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ጸድቆ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል እንዲሆን የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ ገለጹ

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ጸድቆ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል እንዲሆን የባለድርሻ አካላትን...
  • ዜና

የአሁኑ ትውልድ የራሱ ባህልና ወግ ጠንቅቆ በማወቅ በባህልና እሴቱ እንዲኮራና ለባህል ወረራ እንዳይጋለጥ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ ተገለፀ

የአሁኑ ትውልድ የራሱ ባህልና ወግ ጠንቅቆ በማወቅ በባህልና እሴቱ እንዲኮራና ለባህል ወረራ እንዳይጋለጥ ትኩረት...
  • ዜና

የስፖርቱ ዘርፍ የሚያስገኘውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማስፋት ሁለም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ፋንታዬ ተናገሩ

አስተዳዳሪው ይህን የተናገሩት የጎፋ ዞን የስፖርት ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ነው።...
  • ዜና

የሕዝቦችን መሠረታዊ ፍላጎቶች በተገቢና በዘላቂነት ለማሟላት የሚያስችል የፖለቲካና  አደረጃጀት ሥራዎች መሠራቱን የወላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ገለጸ

ሀዋሳ፡ ጥር 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሕዝቦችን መሠረታዊ ፍላጎቶች በተገቢና በዘላቂነት ለማሟላት የሚያስችል የፖለቲካና አደረጃጀት...
  • ዜና

የኮሬ ዞን፣ የኬሌ ከተማ አስተዳደር፣ የወረዳዎች ከፍተኛ አመራሮችና የሐይማኖት አባቶች፣ የዋርካ አግሮ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

ሀዋሳ፡ ጥር 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኮሬ ዞን፣ የኬሌ ከተማ አስተዳደር፣ የወረዳዎች ከፍተኛ አመራሮችና የሐይማኖት...
  • ዜና

የ2016 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ በይፋ ተጀመረ

በቤንች ሸኮ ዞን የተጀመረው የዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰሰ ልማት ሥራ ፕሮግራም ላይ የዞኑ ዋና አስተዳደሪ...
  • ቴክኖሎጂ

የተክኖሎጂ ሽግግርን በማስፋት የወጣቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው

ሀዋሳ፡ ጥር 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማሳለጥ ወጣቱ በአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን በመጠቀም የሥራ...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በወንዶ ገነት ከተማ እየተሰሩ የሚገኙትን መሰረተ ልማቶች ተዘዋውረው ተመለከቱ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በወንዶ ገነት ከተማ እየተሰሩ የሚገኙትን መሰረተ ልማቶች ተዘዋውረው ተመለከቱ...
  • ዜና

“የኢትዮጵያን ሠላም አስጠብቃለሁ፤ ለልጆቼ ምንዳን አስቀራለሁ” በሚል መሪ ቃል የሴቶች ሊግ የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሄደ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሽመልስ...

Posts pagination

Previous 1 … 432 433 434 435 436 437 438 … 497 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቢዝነስ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

  • ቢዝነስ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ313 ሺህ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰራጭቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

  • ዜና

በመንገድና በድልድይ ግንባታ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .