Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

ኢትዮጵያ እና ሰንደቅ ዓላማ አይነጣጠሉም

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

  • ስፖርት

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

  • ዜና

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

1 min read
  • ዜና

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

  • ዜና

ኢትዮጵያ እና ሰንደቅ ዓላማ አይነጣጠሉም

1 min read
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

2
  • ስፖርት

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

3
  • ዜና

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

4
  • ዜና

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

5
  • ዜና

ኢትዮጵያ እና ሰንደቅ ዓላማ አይነጣጠሉም

Featured News

  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

  • ስፖርት

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

  • ዜና

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

1 min read
  • ዜና

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ የአርሰናሉ የመሐል ተከላካይ ጋብርኤል ጋብርኤል...
  • ስፖርት

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ...
  • ዜና

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

የአርሰናልን እንዲሁም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ታሪክ ሙሉ በሙሉ የለወጡት ፈረንሳዊው ታላቅ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር...
1 min read
  • ዜና

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 14ኛ የሥራ ዘመን 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ...
  • ዜና

ኢትዮጵያ እና ሰንደቅ ዓላማ አይነጣጠሉም

ኢትዮጵያ እና ሰንደቅ ዓላማ ተነጣጥለው አያውቁም፡፡ ኢትዮጵያ ከክፉ ቅኝ ግዛት በትር እንኳን ያመለጠችው ለሰንደቅ...
1 min read
  • ስፖርት

ወጣቶች ባላቸው እውቀት፣ እምቅ ችሎታና አቅም በተሰማሩበት ስራ መስክ ጠንክረው ከሰሩ ውጤታማ እንደሚሆኑ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ተናገሩ

ወጣቶች ባላቸው እውቀት፣ እምቅ ችሎታና አቅም በተሰማሩበት ስራ መስክ ጠንክረው ከሰሩ ውጤታማ እንደሚሆኑ የዳውሮ...
  • ዜና

አቶ ይሁን አሰፋ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ

አቶ ይሁን አሰፋ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ...
  • ዜና

አቶ መብራቴ ወልደማርያ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሾሙ

አቶ መብራቴ ወልደማርያ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሾሙ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 4ኛ...
1 min read
  • ዜና

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ያስገነባቸውን 100 መኖሪያ ቤቶችን ለኮንሶ ዞን ተፈናቃዮች በይፋ አስተላለፈ‎

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ያስገነባቸውን 100 መኖሪያ ቤቶችን ለኮንሶ ዞን ተፈናቃዮች...
1 min read
  • ዜና

የፍርድ ቤቶች እና የፍትህ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጥምረት የፍትህ አሰጣጥ ላይ ውጤታማ ማድረጉ ተገለጸ‎

የፍርድ ቤቶች እና የፍትህ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጥምረት የፍትህ አሰጣጥ ላይ ውጤታማ ማድረጉ ተገለጸ‎በጥምረት...

Posts pagination

1 2 3 4 … 545 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

  • ስፖርት

ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3ለ0 አሸነፈ

  • ዜና

የአርሰናሉ አርክቴክት አርሴን ቬንገር የመጀመሪያ ድላቸውን ያሳኩበት ቀን

1 min read
  • ዜና

የዳውሮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 12ኛ አስቸኳይ ጉባኤ  እየተካሄደ  ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .