Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

‎”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

ከማረምና ማነጽ ጎን ለጎን የሀገሪቱን አረንጓዴ ልማት እስትራቴጂን ለማሳካት ሚናውን እንደሚወጣ የጂንካ ማረሚያ ተቋም አስታወቀ

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ

በመከላከያ ሠራዊት የማዕከላዊ ዳሎል እዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሐማኒ ቀበሌ አስጀመሩ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

‎”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

  • ዜና

ከማረምና ማነጽ ጎን ለጎን የሀገሪቱን አረንጓዴ ልማት እስትራቴጂን ለማሳካት ሚናውን እንደሚወጣ የጂንካ ማረሚያ ተቋም አስታወቀ

1 min read

በጥረቱ ውጤታማ የሆነው ወጣት ተሞክሮ!   

  • ቢዝነስ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ነገ ሐምሌ 24/2017 “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሔደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ህዝብ የላቀ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

‎”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

2
  • ዜና

ከማረምና ማነጽ ጎን ለጎን የሀገሪቱን አረንጓዴ ልማት እስትራቴጂን ለማሳካት ሚናውን እንደሚወጣ የጂንካ ማረሚያ ተቋም አስታወቀ

3
  • ዜና

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

4
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ

5
  • ዜና

በመከላከያ ሠራዊት የማዕከላዊ ዳሎል እዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሐማኒ ቀበሌ አስጀመሩ

Featured News

  • ዜና

‎”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

  • ዜና

ከማረምና ማነጽ ጎን ለጎን የሀገሪቱን አረንጓዴ ልማት እስትራቴጂን ለማሳካት ሚናውን እንደሚወጣ የጂንካ ማረሚያ ተቋም አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

1 min read
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ

  • ዜና

የአገር አቀፍ የህጸናት ፓርላማ የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራትና የመደበኛ እቅድ አፈጻጸምን ገመገመ

የአገር አቀፍ የህጸናት ፓርላማ የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራትና የመደበኛ እቅድ አፈጻጸምን ገመገመ በዚሁ መድረክ...
  • ዜና

“በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ አሁን ላይ አንፃራዊ ሠላም በመገኘቱ የአካባቢው ማህበረሰብ ወደ ልማት መግባት ችሏል” ሲሉ የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ

“በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ አሁን ላይ አንፃራዊ ሠላም በመገኘቱ የአካባቢው ማህበረሰብ ወደ ልማት...
  • ዜና

ከዚህ ቀደም ከባንኩ የብድር አገልግሎት ያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ማህበራት እስከ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም ድረስ የወሰዱትን ብድር የሚመልሱ ከሆነ ከቅጣት ነጻ እንደሚሆኑ ተገለጸ

ከዚህ ቀደም ከባንኩ የብድር አገልግሎት ያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ማህበራት እስከ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም ድረስ የወሰዱትን...
1 min read
  • ስፖርት

የቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ የእግር ኳስ ፕሮጀክት ሰልጣኞች ሀገራቸውን በእግር ኳስ የመወከል ራዕይ እንዳለቸው ተናገሩ

የቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ የእግር ኳስ ፕሮጀክት ሰልጣኞች ሀገራቸውን በእግር ኳስ የመወከል ራዕይ እንዳለቸው ተናገሩ...
  • ዜና

አስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች ወቅቱን የሚመጥን አገልግሎት ለህዝቡ መስጠት እንዳለባቸው ተገለጸ

አስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች ወቅቱን የሚመጥን አገልግሎት ለህዝቡ መስጠት እንዳለባቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ 09/2015 ዓ.ም...
  • ንጋት ጋዜጣ

የአስተሳሰብ ባህልና – ልማድ

የአስተሳሰብ ባህልና – ልማድ በቦጋለ ወልዴ “ህይወትህ በእጅህ ነው፤ መንገዱም ከፊትህ ነው” የሚለው ብርቱ...
  • ዜና

ፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ የአገልግሎቶች እና ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ

ፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ የአገልግሎቶች እና ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ...
  • ዜና

ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል አካባቢውን ከብክለት መጠበቅ ይኖርበታል – የሚዛን ግርብርና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ተማሪዎች እና ሰራተኞች

ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል አካባቢውን ከብክለት መጠበቅ ይኖርበታል – የሚዛን ግርብርና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ...
  • ዜና

እንደ ሀገር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታት ሀገር በቀል እሴቶች የጎላ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ

እንደ ሀገር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታት ሀገር በቀል እሴቶች የጎላ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ ሀዋሳ፡ ሰኔ...
  • ዜና

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ሀዋሳ፡ ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የምስራቅ አፍሪካ...

Posts pagination

Previous 1 … 315 316 317 318 319 320 321 … 327 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

‎”የምንተክላቸው ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

  • ዜና

ከማረምና ማነጽ ጎን ለጎን የሀገሪቱን አረንጓዴ ልማት እስትራቴጂን ለማሳካት ሚናውን እንደሚወጣ የጂንካ ማረሚያ ተቋም አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

1 min read
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .