በአርባምንጭ ከተማ ህዝባዊ ኮንፍራንስ እየተካሄደ ነው።

በአርባምንጭ ከተማ ህዝባዊ ኮንፍራንስ እየተካሄደ ነው።

ሀዋሳ፣ የካቲት 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በአርባምንጭ ከተማ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

የፌዴራል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎችን በማወያየት ላይ ይገኛሉ።

በመድረኩ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

በኮንፍራንሱ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሃይማኖት አባቶች፣ወጣቶች፣ሴቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።

ዘጋቢ፤ ፀሐይ ጎበና ከአርባ ምንጭ ጣቢያችን