Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ምረቃ

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም

በኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኣሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሥራ ጉብኝት አደረጉ

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና ትብብር በልማቱ እና በሰላሙ ላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡርጂ ዞን “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ቃል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድል ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዞናዊ የፓናል ዉይይት መድረክ ተካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ምረቃ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም

  • ዜና

በኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኣሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሥራ ጉብኝት አደረጉ

  • ዜና

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና ትብብር በልማቱ እና በሰላሙ ላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡርጂ ዞን “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ቃል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድል ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዞናዊ የፓናል ዉይይት መድረክ ተካሄደ

1 min read
  • ቢዝነስ

የቡና ልማትና ግብይትን አስመልክተው የሚወጡ ዓለም-አቀፍ ህጎችን አክብሮ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ነው – የኮሬ ዞን አስተዳደር

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ምረቃ

2
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም

3
  • ዜና

በኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኣሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሥራ ጉብኝት አደረጉ

4
  • ዜና

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና ትብብር በልማቱ እና በሰላሙ ላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

5
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡርጂ ዞን “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ቃል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድል ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዞናዊ የፓናል ዉይይት መድረክ ተካሄደ

Featured News

  • ዜና

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ምረቃ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም

  • ዜና

በኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኣሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሥራ ጉብኝት አደረጉ

  • ዜና

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና ትብብር በልማቱ እና በሰላሙ ላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የኣሪ ህዝብ ልማት ማህበር የውስጥ አደራጀቱን በማጠናከር የህዝቡ የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት ጠንክር እንደሚሠራ አስታወቀ

የኣሪ ህዝብ ልማት ማህበር የውስጥ አደራጀቱን በማጠናከር የህዝቡ የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት ጠንክር እንደሚሠራ አስታወቀ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

በሴራ ታላላቅ ፕሮጀክቶቿን ለመገንባት ያልታደለችው አፍሪካ

በሴራ ታላላቅ ፕሮጀክቶቿን ለመገንባት ያልታደለችው አፍሪካ በኢያሱ ታዴዎስ ..ክፍል አራት ምዕራባዊያን ዛሬ ላይ ዓለም...
1 min read
  • ዜና

 “የፖሊስ አገልግሎትን የማዘመን ስራ ተሰርቷል” ምክትል ኢንስፔክተር መልካሙ አየለ

የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን ምክትል ኢንስፔክተር መልካሙ አየለ ይባላሉ፡፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ...
  • ዜና

የጂንካ ዩኒቨርስቲ ለ4ተኛ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪና ለመጀመሪያ ጊዜ ደግሞ በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን   871 ተማሪዎች አስመረቀ

የጂንካ ዩኒቨርስቲ ለ4ተኛ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪና ለመጀመሪያ ጊዜ ደግሞ በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን   871 ተማሪዎች...
  • ዜና

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት የ4ኛ አመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት የ4ኛ አመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2016...
1 min read
  • ዜና

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምርህት መስክ ያሰለጠናቸውን ለ16ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምርህት መስክ ያሰለጠናቸውን ለ16ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ በምርቃት መርሃ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ከተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተርታ ለመሰለፍ

ከተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተርታ ለመሰለፍ በደረሰ አስፋው በ13 ዓመቷ ነው የውድድር ተሳትፎዋን ሀ ብላ...
1 min read
  • ዜና

በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከ103 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በወላይታ ዞን በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከ103 ሚሊዮን በላይ...
  • ዜና

የሚድያ ባለሙያዎች ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እንዲሠሩ ተጠየቀ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የአርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ከአርባ ምንጭ...
  • ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለዞን፣ ለወረዳና ለቀበሌ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ እየሰጠ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን በዋና ዋና የቅመማ ቅመም ሰብሎች...

Posts pagination

Previous 1 … 251 252 253 254 255 256 257 … 365 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ምረቃ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም

  • ዜና

በኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኣሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሥራ ጉብኝት አደረጉ

  • ዜና

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና ትብብር በልማቱ እና በሰላሙ ላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .