ዜና የማህበረሰቡን ጤና ለማስጠበቅ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግብና ምግብ ነክ ነገሮች እንዲሁም መድሃኒቶችን በመከታተል እንደሚወገዱ የዳሰነች ወረዳ አስታወቀ የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሎላንድ ኝበር፤ የአካባቢው ማህበረሰብ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው...
ዜና በቀቤና ልዩ ወረዳ ህብረተሰቡ የሚያነሳቸዉን የንፁህ መጠጥ ዉሃ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በተያዘዉ በጀት አመት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዉሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ገለፀ በቢሮዉ ሀላፊ በአቶ ዳዊት ሀይሉ የተመራዉ ቡድን በቀቤና ልዩ ወረዳ በበጀት አመቱ የሚገነቡ የንፁህ...
ስፖርት የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከቶትንሃም ጋር ዛሬ የሚያከናውኑት ጨዋታ ይጠበቃል የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከቶትንሃም ጋር ዛሬ የሚያከናውኑት ጨዋታ ይጠበቃል በእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐግብር...
ስፖርት ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ ተሸነፈ ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ ተሸነፈ በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ 2ለ1 በሆነ ውጤት...
Uncategorized በጎፋ ዞን በያዝነው በጀት ዓመት ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ በጎፋ ዞን በያዝነው በጀት ዓመት ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት...
ስፖርት አስቶንቪላ ከማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም ክርስቲያል ፓላስ ከአርሰናል ዛሬ ይጫወታሉ የእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ 17ኛ ሳምንት በዛሬው ጅማሮውን ሲያደርግ አስቶንቪላ ከማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም በለንደን ደርቢ ክርስቲያል...
1 min read ንጋት ጋዜጣ “ለትምህርት ጥራት እኔም ድርሻ አለኝ” በደረሰ አስፋው ትምህርት በህይወታችን እና በዙሪያችን ባለው አለም ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው። ብሩህ የወደፊት...
ዜና የኩታ ገጠም ምርትን ከማስፋፋት ባለፈ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በ90 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሙዝ እየተመረተ መሆኑ ተገለፀ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በቤንች ሸኮ ዞን የኩታ ገጠም ምርትን ከማስፋፋት ባለፈ የአርሶ...
1 min read ንጋት ጋዜጣ የበረሃው ገነት የበረሃው ገነት በፈረኦን ደበበ የህዝብ ቁጥር መጨመር፣ የእርሻ መስፋፋትና የከተሞች ማደግ ለተፈጥሮ መዛባት ተጠቃሽ...