Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

መረጃ የሀገር ሀብት በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – የኢትዮጵያ ስታስቲክ አገልግሎት

“አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል”

መረጃ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ስፖርት

በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

  • ዜና

መረጃ የሀገር ሀብት በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – የኢትዮጵያ ስታስቲክ አገልግሎት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል”

  • ዜና

መረጃ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ2 ሺህ 291 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ እና 112 ድልድዮች ይገነባሉ

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

የዘንድሮው የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በመደገፍ፣ በመተሳሰብ እና ያለውን ተካፍሎ በመብላት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

2
  • ስፖርት

በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

3
  • ዜና

መረጃ የሀገር ሀብት በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – የኢትዮጵያ ስታስቲክ አገልግሎት

4
  • ንጋት ጋዜጣ

“አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል”

5
  • ዜና

መረጃ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለጸ

Featured News

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ስፖርት

በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

  • ዜና

መረጃ የሀገር ሀብት በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – የኢትዮጵያ ስታስቲክ አገልግሎት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል”

  • ዜና

ወደ ውጭ ለስራ ለሚሰማሩ ሰራተኞች እየተሰጠ ባለው ስልጠና ብቃታቸውን የሚያጎለብት ዕውቀት ማግኘታቸውን ሰልጣኞቹ ገለፁ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ወደ ውጭ ለስራ...
1 min read
  • ዜና

ከደረሰኝ ህትመት ፈቃድ አሰጣጥና አወጋገድ ሥርዓት ላይ የሚታየውን ክፍተት መሸፈን እንዲቻል በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ ከፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በዳዉሮና...
  • ስፖርት

ማርከስ ራሽፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድን ሊለቅ እንደሚችል አሳወቀ

ማርከስ ራሽፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድን ሊለቅ እንደሚችል አሳወቀ እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች ማርከስ ራሽፎርድ በመጪው...
  • ዜና

የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ አቅራቢዎች በየተወከሉበት ማህበራዊ መሠረት ምክክር እያደረጉ ነው

የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ አቅራቢዎች በየተወከሉበት ማህበራዊ መሠረት ምክክር እያደረጉ ነው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

የሲዳማ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎች

የሲዳማ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎች በመሐሪ አድነው የሲዳማ ክልልን ታላቁ የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ የክልሉን...
  • ስፖርት

በማላጋ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

በማላጋ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ በስፔን ማላጋ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊያን...
1 min read
  • Uncategorized

ከመማር ማስተማር ተግባሩ ባለፈ ለአካባቢው ማህበረሰብ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ ጥረት ቢደረግም በተፈለገው ልክ እየተከናወነ አለመሆኑን የቱም ኮንስትራክሽን እና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ መምህራን ተናገሩ

ከመማር ማስተማር ተግባሩ ባለፈ ለአካባቢው ማህበረሰብ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ ጥረት ቢደረግም በተፈለገው ልክ እየተከናወነ...
  • ዜና

ለ5ኛው ጊዜ ለሚከበረው የጋርዱላ ህዝቦች የባህልና የፊላ ፌስቲቫል በዓል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 08/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ለ5ኛው ጊዜ ለሚከበረው የጋርዱላ ህዝቦች የባህልና የፊላ ፌስቲቫል በዓል...
  • ዜና

የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ተገቢ መሆኑ ተመላከተ

የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ተገቢ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ሻይ ቅመማ...
  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የምሁራን ምክክር ተካሄደ

በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ “ወረዳዊ አንድነት ለዘርፈ ብዙ ዕድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል...

Posts pagination

Previous 1 … 170 171 172 173 174 175 176 … 362 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ስፖርት

በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

  • ዜና

መረጃ የሀገር ሀብት በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል – የኢትዮጵያ ስታስቲክ አገልግሎት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል”

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .