Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

ለስድስት ሺህ ተማሪዎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ በማውጣት ድጋፍ ተደርጓል – የከምባታ ልማት ማህበር

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

2
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

3
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

4
  • ዜና

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

5
  • ዜና

ለስድስት ሺህ ተማሪዎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ በማውጣት ድጋፍ ተደርጓል – የከምባታ ልማት ማህበር

Featured News

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

1 min read
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

1 min read
  • ዜና

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

  • ዜና

አካዳሚው ብቃት ያላቸው መሪዎችን ለማፍራት ዓልሞ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ አስታወቀ

አካዳሚው ብቃት ያላቸው መሪዎችን ለማፍራት ዓልሞ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ አስታወቀ...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የበጋ መስኖ ልማት ሥራዎችን...
1 min read
  • ዜና

ሚኒስትሩ ዩኒዶ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት...
  • ዜና

ከ800 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቪሽን እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።

ከ800 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቪሽን እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ቡና እና...
  • ዜና

የአካል ጉዳተኞች ቀን በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በልዩ ልዩ ኩነቶች ተከበረ

በበዓሉ ላይ የአርባ ምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል ለአካል ጉዳተኞች የተለያዩ ድጋፎች አድርጓል፡፡ የአርባ...
  • ዜና

የዞኑን ሰላም ለማስጠበቅና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለፀ

መምሪያው በ2ዐ16 በጀት ዓመት 6 ወራት አፈፃፀም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በማካሄድ...
  • ዜና

በተጨብረበረ የባንክ ስቴትመንት የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ስንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ

በአሪ ዞን በቅባት እህል ዘርፍ የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ዋልዕሸት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚል...
  • ዜና

የኢትዮጵያን ስብራቶች በመጠገን ሁለንተናዊ ልማትና እድገት የማረጋገጥ ጉዳይ በለውጡ ሂደት ዋነኛ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው

የኢትዮጵያን የቆዩ ስብራቶች በመጠገን ሁለንተናዊ ልማትና እድገት የማረጋገጥ ጉዳይ በለውጡ ሂደት ዋነኛ ትኩረት ተደርጎ...
  • ዜና

ለኢንቨስትመንት የሚሆን የመሬት ዝግጅት መደረጉን የኬሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኮሬ ዞን ኬሌ ከተማ አስተዳደር ለኢንቨስትመንት የሚሆን መሬት እያዘጋጀ...
  • ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት እና የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የመግባቢያ ስምምነቱን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጋር ተፈራርመዋል። በስምምነቱ የተገኙት...

Posts pagination

Previous 1 … 471 472 473 474 475 476 477 … 532 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

1 min read
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

1 min read
  • ዜና

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .