Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

1 min read
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

1 min read
  • ዜና

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

2
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

3
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

4
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

5
  • ዜና

የፈጠራ ስራ አዳዲስ ሀሳቦችንና እውቀቶችን በተግባር ላይ በማዋል ወደሚጨበጥ ኢኮኖሚ ለመቀየር ፋይዳው የጎላ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ

Featured News

  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

1 min read
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሁሉንም ርብርብና ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሴቶች ገለጹ

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሁሉንም ርብርብና ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሴቶች ገለጹ...
1 min read
  • ዜና

የግብርናና ገጠር ልማት ቋሚ ኮሚቴ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ያቀረባቸውን 5 አዋጆች ምክር ቤቱ አጸደቀ

የግብርናና ገጠር ልማት ቋሚ ኮሚቴ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ያቀረባቸውን 5 አዋጆች ምክር...
  • ስፖርት

ቤን ኋይት በአርሰናል ለመቆየት ኮንትራቱን ለተጨማሪ ዓመታት አራዘመ

ቤን ኋይት በአርሰናል ለመቆየት ኮንትራቱን ለተጨማሪ ዓመታት አራዘመ እንግሊዛዊው ተከላካይ ቤን ኋይት በአርሰናል ለተጨማሪ...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የከተሞች ፕላንና የመንግስት ሀብት አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን አዋጆች መርምሮ አጸደቀ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የከተሞች ፕላንና የመንግስት ሀብት አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን አዋጆች...
  • ዜና

የምዕራብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤዉን ማካሄድ ጀመረ

የምዕራብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤዉን ማካሄድ ጀመረ ሀዋሳ፡ መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ዜና

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና እውን ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና እውን ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ “ከዕዳ ወደ ምንዳ...
1 min read
  • ቢዝነስ

በኮንትራት እና በአርሶ አደሩ የሚመረቱ ምርቶች ተበረታተዉ ለዉጭ ገበያ እንዲቀርቡ ማስቻል እንደሚገባ ተጠቆመ

በኮንትራት እና በአርሶ አደሩ የሚመረቱ ምርቶች ተበረታተዉ ለዉጭ ገበያ እንዲቀርቡ ማስቻል እንደሚገባ ተጠቆመ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ዜና

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ማስቀረት የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ ነው- የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ማስቀረት የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ ነው- የደቡብ ኦሞ...
  • ቢዝነስ

በዞኑ የቡና ምርትን ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተዉ እንዲሰሩ ተጠየቀ

በዞኑ የቡና ምርትን ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተዉ እንዲሰሩ ተጠየቀ ሀዋሳ፡ መጋቢት...
  • ስፖርት

ማውሪዚዮ ሳሪ ከላዚዮ አሰልጣኝነት በገዛ ፈቃዳቸው ተሰናበቱ

ማውሪዚዮ ሳሪ ከላዚዮ አሰልጣኝነት በገዛ ፈቃዳቸው ተሰናበቱ ጣሊያናዊው አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ሳሪ ከላዚዮ አሰልጣኝነት በገዛ...

Posts pagination

Previous 1 … 440 441 442 443 444 445 446 … 532 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው‎

1 min read
  • ዜና

የላስካ ከተማ ነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .