የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና እውን ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ
“ከዕዳ ወደ ምንዳ በአባላት ሁለንተናዊ ተሳትፎ” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ ፐብሊክ ሰርቫንት አባላት ኮንፈረንስ በጌዴኦ ዞን እየተካሄደ ነው።
በዞኑ ባሉ የከተማ አስተዳደርና ወረዳ መዋቅሮች ነው ኮንፈረንሱ እየተካሄደ ያለው፡፡
ተሳታፊዎቹ ለአንድ ሀገር ዕድገትና ብልጽግና ሕብረ ብሔራዊነት፣ ሰላምና ልማት ብቸኛው አማራጭ መሆኑን በመጠቆም የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
ዘጋቢ፡ ጽጌ ደምሴ እና እስራአኤል ብርሃኑ – ከይርጋጨፌ ጣቢያችን

More Stories
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም እያካሄደ ነው