Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የሪያል ማድሪድ ትኩረት በ ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ ጄጄ ጋብርኤል ላይ

የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ“ በአልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ

ከ 2 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በስኬት ተጠናቋል – የበና ጸማይ ወረዳ አስተዳደር

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

የሪያል ማድሪድ ትኩረት በ ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ ጄጄ ጋብርኤል ላይ

2
  • ዜና

የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ“ በአልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ

3
  • ዜና

ከ 2 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በስኬት ተጠናቋል – የበና ጸማይ ወረዳ አስተዳደር

4
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

5
  • ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቀ

Featured News

  • ስፖርት

የሪያል ማድሪድ ትኩረት በ ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ ጄጄ ጋብርኤል ላይ

  • ዜና

የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ“ በአልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ

  • ዜና

ከ 2 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በስኬት ተጠናቋል – የበና ጸማይ ወረዳ አስተዳደር

  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

  • ቢዝነስ

የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ በአግባቡ ሊውል እንደሚገባ ተገለጸ   

የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ በአግባቡ ሊውል እንደሚገባ ተገለጸ            ሀዋሳ፡ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ...
1 min read
  • ዜና

በየአከባቢው ለሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ    

በየአከባቢው ለሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ                      ሀዋሳ፤ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ቢዝነስ

በ2017 ዓ/ም 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለጸ

በ2017 ዓ/ም 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም...
  • ዜና

ህብረተሰቡን በታማኝነትና በቁርጠኝነት ማገልገል እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የመንግስት ሠራተኛው የሚስተዋሉ የመልካም አሰተዳደር ችግሮችን በመቀረፍ ህብረተሰቡን በታማኝነትና...
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፓርላማ አባላትና የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት አባላት በጋራ የሚያከናውኑትን የህዝብ ውክልና ስራ በማስመልከት ውይይት እያደረጉ ነው

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፓርላማ አባላትና የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ም/...
  • ዜና

የሀገር ባለውለታ የሆኑት አረጋውያንን መደገፍና ማገዝ እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን መደገፍና ማገዝ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን...
  • ዜና

የአፈር አሲዳማነትን ችግር በምርምር በመቅረፍ የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየሰራሁ ነው – የቦንጋ ግብርና ምርምር ማዕከል

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የአፈር አሲዳማነትን ችግር በምርምር በመቅረፍ የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት...
1 min read
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት የስራ ዘመን 31ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ አድማሱ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“የተፈጥሮ ሃብት ልማት ቀዳሚና ቁልፍ ሥራችን ነው”  – አቶ መምሩ ሞኬ

በመሐሪ አድነው ንጋት፡- የንጋት እንግዳ ለመሆን ፍቃደኛ ስለሆኑ በዝግጅት ክፍላችን ስም አመሰግናለሁ፡፡ አቶ መምሩ፡-...
  • ዜና

በክረምት የሚተገበሩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት የበርካታ ዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻቸውን እየፈታ መሆኑ ተገለፀ

በክረምት የሚተገበሩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት የበርካታ ዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻቸውን እየፈታ መሆኑ ተገለፀ...

Posts pagination

Previous 1 … 408 409 410 411 412 413 414 … 533 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

የሪያል ማድሪድ ትኩረት በ ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ ጄጄ ጋብርኤል ላይ

  • ዜና

የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ“ በአልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ

  • ዜና

ከ 2 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በስኬት ተጠናቋል – የበና ጸማይ ወረዳ አስተዳደር

  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት 32ኛ የምክር ቤቶች የጋራ ምክክር ፎረም አካሄደ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .