Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
    • ጤና
    • ቢዝነስ
    • ቴክኖሎጂ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • ሬዲዮ ስትሪሚ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ

የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ

‎ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

በክልሉ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ፋና ወጊ ለውጥ ለማስመዝገብ በመሰራቱ አበረታች ለውጦች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

የተሳፋሪዎችን ደህንነትና ምቾት ለማስጠበቅ የትራንስፖርትና የትራፊክ ፖሊስ አካላት ቁጥጥራቸውን አጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ

2
  • ዜና

የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ

3
  • ዜና

‎ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

4
  • ዜና

በክልሉ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ፋና ወጊ ለውጥ ለማስመዝገብ በመሰራቱ አበረታች ለውጦች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

5
  • ዜና

የተሳፋሪዎችን ደህንነትና ምቾት ለማስጠበቅ የትራንስፖርትና የትራፊክ ፖሊስ አካላት ቁጥጥራቸውን አጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ

Featured News

  • ዜና

ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ

1 min read
  • ዜና

‎ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

  • ዜና

በክልሉ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ፋና ወጊ ለውጥ ለማስመዝገብ በመሰራቱ አበረታች ለውጦች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

1 min read
  • ዜና

የሀገርን ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥና ለመገንባት የትውልዱን አእምሮ አስቀድሞ መቅረጽ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የሀገርን ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥና ለመገንባት የትውልዱን አእምሮ አስቀድሞ መቅረጽ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጳጉሜን...
  • ዜና

በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ውስጥ ጀምሮ ግማሽ ክፍለ ዘመን የሚጠጋ ዓመታትን በቤዝ ጊታር የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት ያሳለፉት አንጋፋው ሙዚቀኛ ተፈራ ሸንቁጤ

በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ውስጥ ጀምሮ ግማሽ ክፍለ ዘመን የሚጠጋ ዓመታትን በቤዝ ጊታር የሙዚቃ መሳሪያ...
  • ዜና

ባህልና ስፖርትን ለማልማት፣ ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ ማህበራዊ መሠረት መያዝ እንዳለበት ተገለጸ

ባህልና ስፖርትን ለማልማት፣ ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ ማህበራዊ መሠረት መያዝ እንዳለበት ተገለጸ‎‎የኮሬ ዞን ባህልና ስፖርት ጽህፈት...
1 min read
  • ዜና

በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመንግሥትና በአጋር ድርጅቶች በጋራ ጥረት የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመንግሥትና በአጋር ድርጅቶች በጋራ ጥረት የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ በመንግሥት፣ በአጋር...
  • ዜና

በተፈጠረላቸው የስራ እድል ተጠቃሚ በመሆናቸው መደሰታቸውን ወጣቶች ተናገሩ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በተፈጠረላቸው የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸውን በቦረዳ ወረዳ በድንጋይ ከሰል...
  • ስፖርት

ቼልሲ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን አስፈረመ

ቼልሲ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን አስፈረመ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የአስቶንቪላውን እና የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የግብ...
1 min read
  • ዜና

የኢትዮጵያ «ቢጫ ወርቅ» ወደ ውድ የገቢ ምንጭነት የተቀየረው ሰም

የኢትዮጵያ «ቢጫ ወርቅ» ወደ ውድ የገቢ ምንጭነት የተቀየረው ሰም ኢትዮጵያ በንብ ሀብቷና በማር ምርቷ...
  • ስፖርት

ማንቼስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን ፍለጋ ከኢፕስዊች ጋር ይፋጠጣል

ማንቼስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን ፍለጋ ከኢፕስዊች ጋር ይፋጠጣል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሃ...
  • ዜና

የአሪ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የገቢ አሰባሰብ ስኬት በክልል ደረጃ ዕውቅና ተቸረው

የአሪ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የገቢ አሰባሰብ ስኬት በክልል ደረጃ ዕውቅና ተቸረው በደቡብ...
  • ስፖርት

ሚካኤል አርቴታ ለአርሰናል 250ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ሊመሩ ነው

ሚካኤል አርቴታ ለአርሰናል 250ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ሊመሩ ነው የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ የፊታችን...

Posts pagination

Previous 1 2 3 4 5 6 7 … 530 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ህዝበ ክርስቲያኑ የ2019 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን በሚያከብርበት ወቅት አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

የ2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነቷ ምሰሶ መሆን የቻለችበት አመት መሆኑን አቶ አልማው ዘውዴ ገለፁ

1 min read
  • ዜና

‎ጳጕሜን 5 “የነገው ቀን” በኮሬ ዞን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

  • ዜና

በክልሉ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ፋና ወጊ ለውጥ ለማስመዝገብ በመሰራቱ አበረታች ለውጦች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .