Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

ብሔራዊ ምክክር ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ችግሮችን በውይይትና በሀሳብ የበላይነት ለመፍታት መሠረት እንደሚጥል ተገለጸ

የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

1 min read

ማሳቸውን ለመኸር እርሻ ደጋግማው በማረስ አለስልሰው በወቅቱ ለመዝራት መዘጋጀታቸውን በከምባታ ዞን ቀዲዳ ጋሜላ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንዳንድ አርሶአደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ቢዝነስ

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ከ40 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተሳታፊ በማድረግ 46 ሚሊዮን 620 ሺህ ብር በላይ ከመንግሥት ሊወጣ የሚችለውን ለማዳን ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

2
  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

3
  • ስፖርት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

4
  • ዜና

ብሔራዊ ምክክር ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ችግሮችን በውይይትና በሀሳብ የበላይነት ለመፍታት መሠረት እንደሚጥል ተገለጸ

5
  • ዜና

የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

Featured News

  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

1 min read
  • ስፖርት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

  • ዜና

ብሔራዊ ምክክር ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ችግሮችን በውይይትና በሀሳብ የበላይነት ለመፍታት መሠረት እንደሚጥል ተገለጸ

  • ዜና

የመስቀል በዓል ሲከበር እርስ በርስ በመደጋገፍ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የመስቀል በዓል ሲከበር ያለው ከሌለው በመተጋገዝና እርስ በርስ በመደጋገፍ...
  • ዜና

በሌማት ትሩፋት በሠሩት ሥራ ተጠቃሚ መሆናቸውን የይርጋጨፌ ከተማ ሴቶች ተናገሩ

በከተማው ካነጋገርናቸው ሴቶች መካከል ወ/ሮ እጅጋየሁ ይማምና ብርቱካን አወቀ እንደተናገሩት በተለይም የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በአሌ ዞን ለአቅመ ደካማ እናት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ምክትል የቢሮ ሀላፊ አቶ ኢያሱ ኢትሳ እና የቢሮው ማኔጅመንት...
  • ዜና

በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል የ2016 በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘመቻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በአሌ ዞን ለአቅመ ደካማ እናት የቤት ግንባታ አካሄደ

አቅመ ደካሞችን በመርዳት እና በመተጋገዝ በአብሮነት መስራት እንደሚገባ ቢሮው ገልጿል፡፡ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት...
1 min read
  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የመንግስትን ወጪ ማዳን መቻሉ ተገለፀ

በወረዳ የ2016 ዓ.ም የወጣቶች የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በ2016  የክረምት...
  • ዜና

የክልሉን ህዝብ ባህልና ቋንቋ ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ መስከረም 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የክልሉን ህዝብ ባህልና ቋንቋ ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የደቡብ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

አዲስ ዓመትን በዕድል ወይስ በዕቅድ?

በፈረኦን ደበበ ክፍል-2 ውድ አንባቢያን ዓመታት የጊዜ ቀመር ናቸው፡፡ ሰዎችን ጨምሮ የሁሉም ነገሮች ዕድሜን...
  • ዜና

ለሕብረተሰቡ ጤና ጠንቅ በሆኑ የውሃ፣ የአየርና የድምጽ ብክለት  ዙሪያ  በቅንጅት   መስራት  እንደሚገባ  ተጠቆመ

በወላይታ  ዞን  በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” አካል የሆነው በውሃና ድምፅ...
  • ንጋት ጋዜጣ

ከባድ ፈተናዎች ያልበገሩት ሕይወት

በአብርሃም ማጋ የዛሬ የችያለሁ አምድ ባለታሪካችን ወጣት መሰለ መንግስቱ ይባላል፡፡ አካል ጉዳተኛ መገለልና መድልዎ...
  • ዜና

የዉሃ፣ የአካባቢና የድምፅ ብክለትን የመከላከል ስራ የሁሉንም ተሳትፎ እንደሚሻ የአሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ

የዞኑ አስተዳደር የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መክሯል። በዞኑ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የዉሃ...

Posts pagination

Previous 1 … 351 352 353 354 355 356 357 … 502 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

1 min read
  • ስፖርት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

  • ዜና

ብሔራዊ ምክክር ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ችግሮችን በውይይትና በሀሳብ የበላይነት ለመፍታት መሠረት እንደሚጥል ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .