Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

1 min read
  • ዜና

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

2
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

3
  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

4
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

5
  • ዜና

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

Featured News

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

1 min read
  • ዜና

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተከናወኑት የ’ገበታ ለሀገር’ ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ ተከናውኗል

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተከናወኑት የ’ገበታ ለሀገር’ ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ ተከናውኗል በጠቅላይ...
  • ዜና

ትንሳኤ ከሞት ወደ ህይወት መነሳትን ማሳያ ብቻ አይደለም የትህትናም መገለጫ ነው – መላከ ገነት አባ ደጉዋለ አፀደ አሰፋትንሳኤ ከሞት ወደ ህይወት መነሳትን ማሳያ ብቻ አይደለም የትህትናም መገለጫ ነው – መላከ ገነት አባ ደጉዋለ አፀደ አሰፋ

ትንሳኤ ከሞት ወደ ህይወት መነሳትን ማሳያ ብቻ አይደለም የትህትናም መገለጫ ነው – መላከ ገነት...
1 min read
  • ዜና

“ለወጣቶች ስራ እንዲፈጠርላቸው ሳይሆን ስራ እንዲፈጥሩ እመክራለሁ” – አቶ ሰለሞን ወልዴ

“ለወጣቶች ስራ እንዲፈጠርላቸው ሳይሆን ስራ እንዲፈጥሩ እመክራለሁ” – አቶ ሰለሞን ወልዴ በደረሰ አስፋው በልጅነት...
1 min read
  • ዜና

የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመንግስት ተቋማት ለተለያዩ አካላት ድጋፍ አበረከተ

የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመንግስት ተቋማት ለተለያዩ አካላት ድጋፍ አበረከተ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 23/2016 ዓ.ም...
1 min read
  • ዜና

የመጤ ወራሪ ዝርያዎች መከላከልና ማስወገድ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደን አከባቢ፣ ጥበቃ ልማት ቢሮ የመጤ...
1 min read
  • Uncategorized
  • ንጋት ጋዜጣ

ከአስራ ሁለቱ አንዱ!

አለምሸት ግርማ ሰላምታ ማህበራዊ ትስስር ከሚጠናከርባቸው መገለጫዎች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ሰዎች አብሮነታቸውን እና...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“በሌማት ትሩፋት ክልሉ ሞዴል እንደሆነ ተመስክሯል” – ዶ/ር አደገ አለሙ

የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን ዶ/ር አደገ አለሙ ይባላሉ፡፡ የሲዳማ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ...
  • ዜና

የሴት ተማሪዎችን አቅም በማጎልበት በሀገር አቀፍ ምዘና ላይ የተሻለ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል በትኩረት እየተሰራ ይገኛል – የቡታጅራ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሴት ተማሪዎችን አቅም በማጎልበት በሀገር አቀፍ ምዘና ላይ የተሻለ...
  • ዜና

ለትንሳኤ በዓል የእርድ እንስሳትና ሌሎች የበዓል ፍጆታ ዕቃዎች በአቅርቦትም ሆነ በዋጋ ረገድ የተረጋጋ  ነው – በጎፋ ዞን የሳውላ ከተማ ሸማቾችና ነጋዴዎች

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ለትንሳኤ በዓል የእርድ እንስሳትና ሌሎች የበዓል ፍጆታ ዕቃዎች በአቅርቦትም ሆነ...
  • ዜና

ከተሞችን በማስፋፋትና የመሰረተ ልማት ተደራሽነትን በማጎልበት የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ

ከተሞችን በማስፋፋትና የመሰረተ ልማት ተደራሽነትን በማጎልበት የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት በቅንጅት እንደሚሰራ ተገለፀ በማዕከላዊ...

Posts pagination

Previous 1 … 362 363 364 365 366 367 368 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .