Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

2
  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

3
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

4
  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

5
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

Featured News

  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

38ሺ 855 ኮደሮችን በሶስት ዓመት ውስጥ ለማሰልጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

38ሺ 855 ኮደሮችን በሶስት ዓመት ውስጥ ለማሰልጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም...
1 min read
  • ዜና

የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በከተሞች...
  • ዜና

የአፈር አሲዳማነትን በማከም የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ የተለያዩ የምርምር ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ

የአፈር አሲዳማነትን በማከም የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ የተለያዩ የምርምር ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ...
1 min read
  • ዜና

ለውጦችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል- አፈ ጉባኤ ልክነሽ ሰርገማ

ለውጦችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል- አፈ ጉባኤ ልክነሽ ሰርገማ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጉራጌ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“እናት ከዚህም በላይ ይገባታል”

በአለምሸት ግርማ ፈተና ሳይገድባቸው ያሰቡበት ለመድረስ ጥረት የሚያደርጉ ሰዎች የሚያልፉበት መንገድ ለብዙዎች ማስተማሪያ ነው።...
  • ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ የተጠናከረ ስራ በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ ገለፀ

የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ህግን ተላልፈው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ360 በላይ የባለሁለትና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን በአንድ...
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኣሪ ዞን ሽግግር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በጂንካ ከተማ እያካሄደ ይገኛል

የኣሪ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ ወ/ሮ ስመኝ ተስፋዬ እንደገለፁት ምክር ቤቱ ...
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል  አመራሮችና ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

“የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ሀገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነው የአረንጓዴ አሻራ...
  • ዜና

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በ2017 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ እየገመገመ ነው

በዞኑ በጀት ዓመቱ በልማትና መልካም አሰተዳደር ሥራዎች ላይ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውም...
  • ዜና

በጌዴኦ ዞን እየተሠሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች በምክር ቤቱ አባላት ተጎበኙ

በዲላ ዙሪያ ወረዳ በሳይንሳዊ መንገድ እያለሙ በአጭር ጊዜ ምርት የማግኘት ተሞክሮ በሌሎች አካባቢዎች መስፋፋት...

Posts pagination

Previous 1 … 347 348 349 350 351 352 353 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

1 min read
  • ዜና

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የምርጥ ዘር ብዜት ስራን በራስ አቅም ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .