Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

2
  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

3
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

4
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

5
  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

Featured News

  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

  • ዜና

የችሎት አመራር መመሪያን በማክበርና በማስከበር የፍርድ ቤት ዳኞችና ሰራተኞች ወደ ፍርድ ቤቶች ለሚመጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አሳሰበ

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም የችሎት ስራ ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል።...
  • ዜና

የተማሪዎች ውጤት የተሻለ እንዲሆን ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ

ሀዋሳ፡ መስከረም 22/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃ በሚሰጠው ፈተና የተማሪዎች ውጤት የተሻለ...
1 min read
  • ዜና

በሙስናና ብልሹ አሰራር ሊመዘበር የነበረ ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ መስከረም 22/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሙስናና ብልሹ አሰራር ሊመዘበር የነበረ ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ጥቂት ስለ በርሊን ማራቶን

በአንዱዓለም ሰለሞን እ.ኤ.አ በ1974 መካሄድ የጀመረው የበርሊን ማራቶን፣ በተለያዩ ጊዜያት የዓለም ክብረ ወሰኖች የተሻሻሉበት...
  • ዜና

የህዝቡን የልማት እድገት እና ባህል ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ምሁራን በምክንያታዊ ሀሳብ በማገዝ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል –  የስልጤ ዞን አስተዳደር

ሀዋሳ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የህዝቡን የልማት እድገት እና ባህል ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ምሁራን...
  • ዜና

በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ህዝብ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም ዕቅድ ማስፈጸሚያ ከ393 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

ሀዋሳ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ህዝብ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም...
  • ዜና

በወላይታ ዞን የ2017 ዓ.ም ዞናዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር “የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ለብልፅግናችን!” በሚል መሪ ቃል በጉኑኖ ሐሙስ ከተማ  ተጀመረ

ሀዋሳ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በወላይታ ዞን የ2017 ዓ.ም ዞናዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ማስጀመሪያ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ሴት ልጅ አልችልም ካለች እራሷን ጓዳ ቀብራ ነው የምትቀረው” – ወይዘሮ ህይወት ሽፈራው

በደረሰ አስፋው ስልታዊ በሆነ መልኩ አቅደው ነው የሚሰሩት፡፡ በስራቸው ይሳካል የሚለውን የስነ- ልቦና ዝግጅት...
1 min read
  • ዜና

የህብረ-ህዋስ አገልግሎትን ለማሻሻልና የደም ለጋሾችን ቁጥር ለማሳደግ በዘርፉ የሚስተዋለውን የፋይናንስ ችግር መፍታት እንደሚያሻ ተጠቆመ

ሀዋሳ፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) 12ኛው የኢትዮጵያ ህብረ-ህዋስ ባንኮች ዓመታዊ ጉባኤ “ዘላቂ ፋይናንስ ለጠንካራ...
  • ዜና

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሄቦ” በዓል በየም ዞን ሳጃ ከተማ መከበር ጀምሯል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቡቶ አኒቶ፣ የአዲስ አበባ ከተማ...

Posts pagination

Previous 1 … 315 316 317 318 319 320 321 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .