Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ አካል የሆነው 8ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ በኣሪ ዞን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተከላ እየተካሄደ ነው

በኣሪ ዞን በ1 ጀንበር 4.9 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል

በዘንድሮ አንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ከ 21 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

ተስፋን እንትከል የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በሲዳማ ክልል መካሄድ ጀምሯል

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በከምባታ ዞን በይፋ ተጀመረ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ8 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ አካል የሆነው 8ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ በኣሪ ዞን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተከላ እየተካሄደ ነው

2
  • ዜና

በኣሪ ዞን በ1 ጀንበር 4.9 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል

3
  • ዜና

በዘንድሮ አንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ከ 21 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

4
  • ዜና

ተስፋን እንትከል የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በሲዳማ ክልል መካሄድ ጀምሯል

5
  • ዜና

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በከምባታ ዞን በይፋ ተጀመረ

Featured News

1 min read
  • ዜና

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ አካል የሆነው 8ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ በኣሪ ዞን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተከላ እየተካሄደ ነው

  • ዜና

በኣሪ ዞን በ1 ጀንበር 4.9 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል

1 min read
  • ዜና

በዘንድሮ አንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ከ 21 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

ተስፋን እንትከል የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በሲዳማ ክልል መካሄድ ጀምሯል

  • ንጋት ጋዜጣ

የአምራች ዘርፉን የመቀላቀል ውጥን

የአምራች ዘርፉን የመቀላቀል ውጥን በደረሰ አስፋው “ዛሬ ላይ በአንድ የስራ መስክ ላይ ብቻ አይንን...
  • ዜና

ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡ፣ የአካል ጉዳት እና ኢኮኖሚያዊ የአቅም ውስንነት ያለባቸው ዜጎችን ለማገዝ በሚደረገው ጥረት የሁሉም ባለድርሻ አካል ቅንጅታዊ ስራ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡ፣ የአካል ጉዳት እና ኢኮኖሚያዊ የአቅም ውስንነት ያለባቸው ዜጎችን ለማገዝ በሚደረገው ጥረት...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ፤ የክልሉ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፀሐይ ወራሳ እና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ናፊሴ አለማህድ በጋራ በአርባምንጭ ከተማ ክልላዊ የባህልና ቱሪዝም ኤግዚቢሽን እና ፌስቲቫል በይፋ መርቀው አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ፤ የክልሉ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፀሐይ ወራሳ እና የባህልና...
1 min read
  • ዜና

የቡናን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያረጁና ምርት የማይሰጡ ቡናዎችን በአዲስ ለመተካት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

የቡናን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያረጁና ምርት የማይሰጡ ቡናዎችን በአዲስ ለመተካት...
1 min read
  • ዜና

በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የከተማ አቀፍ የአካባቢ ልማትን የሚያሳልጥ የህብረተሰብ ተሳትፎ አደረጃጀት ተመሰረተ

በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የከተማ አቀፍ የአካባቢ ልማትን የሚያሳልጥ የህብረተሰብ ተሳትፎ አደረጃጀት ተመሰረተ...
  • ዜና

19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ያለአንዳች ፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ያለአንዳች ፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል...
  • ዜና

ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የጤና ባለሙያዎች በኃላፊነት ሊሰሩ እንደሚገባ የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ

ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የጤና ባለሙያዎች በኃላፊነት ሊሰሩ እንደሚገባ የኣሪ ዞን...
  • ንጋት ጋዜጣ

አስር ሄክታር መሬት ለዲያስፖራ ኢንቨስትመንት ተዘጋጅቷል

አስር ሄክታር መሬት ለዲያስፖራ ኢንቨስትመንት ተዘጋጅቷል በጌቱ ሻንቆ በቀድሞው የደበብ ክልል የሚኖሩ ብሄር ብሄረሰቦችና...
1 min read
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ማዕከል ከአለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በክልሉ ከምባታ ዞን ዶዮገና ወረዳ የጀመረው የትሮፒካል የዶሮ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት ውጤታማ እንዳደረጋቸው በፕሮጀክቱ የታቀፉ አርሶ አደሮች ተናገሩ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ማዕከል ከአለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር...
  • ዜና

የኮሪደር ልማትን ጨምሮ ሌሎች የመሠረተ ልማት ስራዎችን ከህብረተሰቡ ጋር እየሠራ መሆኑን የኮሬ ዞን ኬሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

የኮሪደር ልማትን ጨምሮ ሌሎች የመሠረተ ልማት ስራዎችን ከህብረተሰቡ ጋር እየሠራ መሆኑን የኮሬ ዞን ኬሌ...

Posts pagination

Previous 1 … 324 325 326 327 328 329 330 … 512 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ አካል የሆነው 8ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ በኣሪ ዞን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተከላ እየተካሄደ ነው

  • ዜና

በኣሪ ዞን በ1 ጀንበር 4.9 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል

1 min read
  • ዜና

በዘንድሮ አንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ከ 21 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

ተስፋን እንትከል የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በሲዳማ ክልል መካሄድ ጀምሯል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .