Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

  • ስፖርት

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

2
  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

3
  • ስፖርት

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

5
  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

Featured News

  • ስፖርት

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

  • ስፖርት

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

  • ዜና

የወርልድ ብራይት ተቋም የትምህርቱን ዘርፉን በማዘመን የአከባቢውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

የወርልድ ብራይት ተቋም የትምህርቱን ዘርፉን በማዘመን የአከባቢውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ ሀዋሳ፡ መስከረም...
1 min read
  • ስፖርት

የ 2023/24 ዉድድር ዓመት የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት መካሄድ ይጀምራል

የ 2023/24 ዉድድር ዓመት የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት መካሄድ ይጀምራል በ 8 ምድብ...
  • ዜና

ተላለፊና ድንገተኛ ወረርሽኝ በሽታዎችን ለመግታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ምክክር በጂንካ ከተማ ተካሔደ

ተላለፊና ድንገተኛ ወረርሽኝ በሽታዎችን ለመግታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ምክክር በጂንካ ከተማ ተካሔደ ሀዋሳ፡...
  • ዜና

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር የሰላም እሴት ግንባታ ተግባራትን ቀጣይነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የምዕራብ ኦሞ ዞን ዋና አስተዳደር ገለፀ

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር የሰላም እሴት ግንባታ ተግባራትን ቀጣይነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የምዕራብ ኦሞ ዞን...
  • ዜና

የፓን አፍሪካ የወባ ትንኝ ቁጥጥር 9ኛ ኮንፍራንስና አውደ ርእይ በአዲስአበባ እየተካሄደ ነው

የፓን አፍሪካ የወባ ትንኝ ቁጥጥር 9ኛ ኮንፍራንስና አውደ ርእይ በአዲስአበባ እየተካሄደ ነው በኮንፍረንሱ ለይ...
  • ዜና

በአዲስ መልክ የተደራጀው የደቡብ ኦሞ ዞን አመራሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዞኑ ህዝብ ለውጥ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ ገለፁ

በአዲስ መልክ የተደራጀው የደቡብ ኦሞ ዞን አመራሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዞኑ ህዝብ ለውጥ ትኩረት...
1 min read
  • ዜና

መስከረም -የፌሽታ ወር

መስከረም -የፌሽታ ወር የተጀመረው 2016 ዓ.ም አዲሱ አመት የመስከረም ወር አምና አልፎ ዘንድሮ ማለት...
1 min read
  • ዜና

ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን በማፍራት ረገድ የግል ትምህርት ተቋማት አስተዋጸኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን በማፍራት ረገድ የግል ትምህርት ተቋማት አስተዋጸኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡ መስከረም...
1 min read
  • ዜና

ዩኒቨርሲቲው ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶችን መስጠቱን ገለጸ

ዩኒቨርሲቲው ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶችን መስጠቱን ገለጸ ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም...
  • ዜና

ጊፋታ የሠላም፣ የእርቅ፣ የመቻቻልና የአብሮነት በዓል በመሆኑ በመረዳዳት ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

ጊፋታ የሠላም፣ የእርቅ፣ የመቻቻልና የአብሮነት በዓል በመሆኑ በመረዳዳት ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡መስከረም 05/2015 ዓ.ም...

Posts pagination

Previous 1 … 458 459 460 461 462 463 464 … 497 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

  • ስፖርት

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .