Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተሻሻለ የስልጠና ጥራት፣ በተጠናከረ የኢንዱስትሪ ትስስርና ተፈላጊ ሙያተኞችን በማፍራት በክልሉ ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ አስታወቀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

1 min read

በብዛት የተነበቡ

1
  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

2
  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

3
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

4
  • ዜና

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

5
  • ቴክኖሎጂ
  • ዜና

የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተሻሻለ የስልጠና ጥራት፣ በተጠናከረ የኢንዱስትሪ ትስስርና ተፈላጊ ሙያተኞችን በማፍራት በክልሉ ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ አስታወቀ

Featured News

  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

  • ዜና

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት የስራ ዘመን 2016 በጀት አመት 2ኛዙር አስቸኳይ...
  • ዜና

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ  ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ  ነው

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ  ዓመት 6ኛ አስቸኳይ...
  • ዜና

የከምባታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ

የከምባታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ማካሄድ...
1 min read
  • ስፖርት

በአፍሪካ አገር አቋራጭ በወጣት ሴት ዘርፍ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ-5ኛ ደረጃ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

በአፍሪካ አገር አቋራጭ በወጣት ሴት ዘርፍ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ-5ኛ ደረጃ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ ሀዋሳ፡...
  • ዜና

ምክር ቤቶች የአስፈጻሚ አካላትን ተግባራት በመከታተል ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

ምክር ቤቶች የአስፈጻሚ አካላትን ተግባራት በመከታተል ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ግምት...
1 min read
  • ስፖርት

ዛሬ አመሻሽ በሊግ ካፕ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ለዋንጫ ይጫወታሉ

ዛሬ አመሻሽ በሊግ ካፕ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ለዋንጫ ይጫወታሉ በእንግሊዝ የውስጥ ሊግ የ2023-24 የውድድር...
  • ቢዝነስ
  • ዜና

የሀገሪቱን ቱሪዝም ለማሳደግ በሚደረጉ ጥረቶች በሆቴል ቱሪዝም ዘርፍ የሚሰሩ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – አቶ አንተነህ ፍቃዱ

የሀገሪቱን ቱሪዝም ለማሳደግ በሚደረጉ ጥረቶች በሆቴል ቱሪዝም ዘርፍ የሚሰሩ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል –...
  • ጤና

በጤናው ዘርፍ የታዩ ስኬቶችን በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል የጤና ባለሙያዎች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

በጤናው ዘርፍ የታዩ ስኬቶችን በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል የጤና ባለሙያዎች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጤና...
  • ዜና

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የተጀመሩ የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎችን የበለጠ ስኬታማ ለማድረግ ህብረተሰቡ ከመቼውም ጊዜ በላይ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቀረበ

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የተጀመሩ የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎችን የበለጠ ስኬታማ ለማድረግ ህብረተሰቡ ከመቼውም...

Posts pagination

Previous 1 … 416 417 418 419 420 421 422 … 497 Next

Follow Us

You may have missed

  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .