Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማጠናከር ክልላዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማጠናከር ክልላዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

የአርባምንጭ ከተማ ሰላማዊና በተፈጥሮ ፀጋ የበለፀገለች መሆኗ ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ያደርጋታል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

1 min read
  • ቢዝነስ

የሀለባ ዞን ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ3 ቢልዮን 293 ሚልዮን ብር ባለይ በጀት አጸደቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

2
  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

3
  • ዜና

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

4
  • ዜና

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማጠናከር ክልላዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

5
  • ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

Featured News

  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

  • ዜና

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማጠናከር ክልላዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ስራዬን የጀመርኩት በብዙ ገንዘብ ሳይሆን ባካበትኩት ልምድ ነው” – ጋዜጠኛ ህይወት መለሰ

“ስራዬን የጀመርኩት በብዙ ገንዘብ ሳይሆን ባካበትኩት ልምድ ነው” – ጋዜጠኛ ህይወት መለሰ በአለምሸት ግርማ...
  • ስፖርት

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኑ

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኑ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና...
1 min read
  • ቢዝነስ

በእንስሳት ሃብት ልማትና በእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው

በእንስሳት ሃብት ልማትና በእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ሀዋሳ፡...
  • ዜና

የከተሞች ፕላን ዝግጅትና አተገባበር ማህበረሰብ ተኮር፣ ዘላቂ ልማትና እድገት ሊያመጣ በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት የኢፌዲሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ

የከተሞች ፕላን ዝግጅትና አተገባበር ማህበረሰብ ተኮር፣ ዘላቂ ልማትና እድገት ሊያመጣ በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት...
1 min read
  • ዜና

የጥራት መለያ ያለውን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የጥራት መለያ ያለውን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ሁሌም የተሻለ ነገር መስራትና መለወጥ ህልሜ ነበር”

በደረሰ አስፋው ከውቦቹ አባያና ጫሞ ሀይቆች መገኛ፣ የጋሞ ዞን ዋና ከተማ ከሆነችው ውቢቷ አርባ...
  • ዜና

ከወንዝ አሳ በማምረት ለጅምላ ተረካቢዎች በመሸጥ ተጠቃሚ መሆናቸውን በደቡብ ኦሞ ዞን በኛንጋቶም ወረዳ በአሳ ማስገር ተግባር በማህበር የተሰማሩ ወጣቶች ገለጹ።

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከወንዝ አሳ በማምረት ለጅምላ ተረካቢዎች በመሸጥ ተጠቃሚ መሆናቸውን በደቡብ...
1 min read
  • ዜና

አርሶ አደሩ ዝርያቸው የተሻሻሉ የዳልጋ ከብቶችን እንዲያረባ በማድረግ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) አርሶ አደሩ ዝርያቸው የተሻሻሉ የዳልጋ ከብቶችን እንዲያረባ በማድረግ ሁለንተናዊ...
1 min read
  • ዜና

ሥራ-አጥነትን ለመቀነስ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን በኮንታ ዞን የኤላ ሀንቻኖ ወረዳ የሥራ ክህሎት ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ገለፀ

ከ1 ሺህ 8 መቶ በላይ ሥራ-አጥ ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው ወደ ሥራ መግባታቸውም ተጠቁሟል። ወጣት...
1 min read
  • ዜና

በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ያለው መልሶ ማልማት ገፅታዋን በመቀየር ረገድ ድርሻው የጎላ በመሆኑ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንደሚወጡ የከተማ ነዋሪዎቹ ተናገሩ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ያለው መልሶ ማልማት ገፅታዋን...

Posts pagination

Previous 1 … 360 361 362 363 364 365 366 … 522 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

  • ዜና

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማጠናከር ክልላዊ አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .