Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

‎‎የቡናን ጥራት በመጠበቅ  ተጠቃሚ  ለመሆን  እየሰሩ መሆናቸውን  ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ

የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚዲያ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

የተጎዱ የተፈጥሮ ሀብቶች እንዲያገግሙ በአርሶ-አደር የሚመራ የተፈጥሮ ዳግም ማገገሚያ ልማት ዘዴ ፕሮጀክት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከቀቤና ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

‎‎የቡናን ጥራት በመጠበቅ  ተጠቃሚ  ለመሆን  እየሰሩ መሆናቸውን  ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

‎‎የቡናን ጥራት በመጠበቅ  ተጠቃሚ  ለመሆን  እየሰሩ መሆናቸውን  ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ

2
  • ዜና

የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚዲያ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

3
  • ዜና

የተጎዱ የተፈጥሮ ሀብቶች እንዲያገግሙ በአርሶ-አደር የሚመራ የተፈጥሮ ዳግም ማገገሚያ ልማት ዘዴ ፕሮጀክት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

4
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከቀቤና ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

5
  • ዜና

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

Featured News

  • ዜና

‎‎የቡናን ጥራት በመጠበቅ  ተጠቃሚ  ለመሆን  እየሰሩ መሆናቸውን  ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚዲያ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

1 min read
  • ዜና

የተጎዱ የተፈጥሮ ሀብቶች እንዲያገግሙ በአርሶ-አደር የሚመራ የተፈጥሮ ዳግም ማገገሚያ ልማት ዘዴ ፕሮጀክት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከቀቤና ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

  • ዜና

በዓሉ በሆሳዕና ከተማ በደማቅ ሃይማኖታዊ ትውፊቶች እየተከበረ ይገኛል

በዓሉ በሆሳዕና ከተማ በደማቅ ሃይማኖታዊ ትውፊቶች እየተከበረ ይገኛል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀዲያና ስልጤ...
  • ዜና

የመስቀል በአል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው

የመስቀል በአል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው በየዓመቱ መስከረም በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ...
  • ዜና

የመስቀል ደመራ በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው‎

‎የመስቀል ደመራ በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው‎‎በኢትዮጵያ በየዓመቱ...
1 min read
  • ዜና

ደመራ እና መስቀል በዩኔስኮ

ደመራ እና መስቀል በዩኔስኮ ኢትዮጵያ በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ ቅርሶች የታደለች ናት፡፡ ከዚህም መነሻ...
  • ዜና

የዲላ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 17ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል‎

‎የዲላ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 17ኛ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል‎‎ጉባኤው በዲላ ከተማ...
1 min read
  • ዜና

የመስቀል እና የደመራ በዓልን ስናከብር ኢየሱስ ክርስቶሰ በመስቀል ላይ የከፈለውን የደም ዋጋ በማሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ የወላይታ ዞን የኃይማኖት አባቶች አሳሰቡ

የኃይማኖት አባቶቹ በጋራ በሰጡት አስተያየት፥ መስቀል ክርስቶስ ስለሰው ልጆች ኃጢያት ብሎ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ...
  • ዜና

የመስቀል በዓልን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳትና ለሀገር ሰላም ዘብ በመቆም ሊሆን ይገባል – መጋቤ ሰናያት ያዕቆብ ደስታ

የመስቀል በዓልን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳትና ለሀገር ሰላም ዘብ በመቆም ሊሆን ይገባል – መጋቤ ሰናያት...
  • ዜና

በበዓል ምክንያት በምርቶች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ አቅማቸውን እየፈተነ በመሆኑ የሚመለከተው አካል ገበያውን እንዲያረጋጋ ያነጋገርናቸው የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ

በበዓል ምክንያት በምርቶች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ አቅማቸውን እየፈተነ በመሆኑ የሚመለከተው አካል ገበያውን እንዲያረጋጋ...
  • ዜና

በዓሉ የክርስቶስ መስቀል የተገኘበትን አብነት በማድረግ በክርስቲያኖች ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው መንፈሳዊ በዓል ነው – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ

በዓሉ የክርስቶስ መስቀል የተገኘበትን አብነት በማድረግ በክርስቲያኖች ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው መንፈሳዊ በዓል ነው...
1 min read
  • ስፖርት

ሳዲዮ ማኔ በትውልድ መንደሩ ባምባሊ 20 ሚሊዮን ዶላር በመመደብ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ጀመረ

ሳዲዮ ማኔ በትውልድ መንደሩ ባምባሊ 20 ሚሊዮን ዶላር በመመደብ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ጀመረ ሴኔጋላዊው...

Posts pagination

Previous 1 … 7 8 9 10 11 12 13 … 548 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

‎‎የቡናን ጥራት በመጠበቅ  ተጠቃሚ  ለመሆን  እየሰሩ መሆናቸውን  ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚዲያ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

1 min read
  • ዜና

የተጎዱ የተፈጥሮ ሀብቶች እንዲያገግሙ በአርሶ-አደር የሚመራ የተፈጥሮ ዳግም ማገገሚያ ልማት ዘዴ ፕሮጀክት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ከቀቤና ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .