Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ለስድስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

የመደመር መንግስት አሳታፊ የሆነ የልማት ተግባራትን እያከናወነ የህዝብን የመልማት ጥያቄዎች እየመለሰ ይገኛል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ባለው አገልግሎት ደስተኞች መሆናቸውን አንዳንድ የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ተናገሩ

“በአጨዋወታችን ላይ የሚሰነዘረው ሂስ ጥቂቶችን ብቻ የሚወክል ነው” – ሚኬል አርቴታ

የመደመር መንግስት የህዝብን ጥያቄ በማድመጥ ምላሽ መስጠትን መነሻ ያደረገ የውይይት መድረክ  በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነው

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ለስድስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

2
  • ዜና

የመደመር መንግስት አሳታፊ የሆነ የልማት ተግባራትን እያከናወነ የህዝብን የመልማት ጥያቄዎች እየመለሰ ይገኛል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን

3
  • ዜና

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ባለው አገልግሎት ደስተኞች መሆናቸውን አንዳንድ የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ተናገሩ

4
  • ስፖርት

“በአጨዋወታችን ላይ የሚሰነዘረው ሂስ ጥቂቶችን ብቻ የሚወክል ነው” – ሚኬል አርቴታ

5
  • ዜና

የመደመር መንግስት የህዝብን ጥያቄ በማድመጥ ምላሽ መስጠትን መነሻ ያደረገ የውይይት መድረክ  በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነው

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ለስድስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

1 min read
  • ዜና

የመደመር መንግስት አሳታፊ የሆነ የልማት ተግባራትን እያከናወነ የህዝብን የመልማት ጥያቄዎች እየመለሰ ይገኛል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን

  • ዜና

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ባለው አገልግሎት ደስተኞች መሆናቸውን አንዳንድ የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ተናገሩ

  • ስፖርት

“በአጨዋወታችን ላይ የሚሰነዘረው ሂስ ጥቂቶችን ብቻ የሚወክል ነው” – ሚኬል አርቴታ

  • ዜና

በክልሉ ከቱሪዝሙ ዘርፍ ባለፉት 9 ወራት 925.6 ሚሊዮን ብር ተገኝቷል

በክልሉ ከቱሪዝሙ ዘርፍ ባለፉት 9 ወራት 925.6 ሚሊዮን ብር ተገኝቷል ባለፉት 9 ወራት 925.6...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ5 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ5 ሚሊዮን...
  • ስፖርት

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የሚካፈሉባቸው ውድድሮች ዛሬይካሄዳሉ

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የሚካፈሉባቸው ውድድሮች ዛሬይካሄዳሉ በትናንትናው ዕለት በፖላንድ ቶሩን ከተማ መካሄድ በጀመረው 21ኛው የአለም...
1 min read
  • ዜና

የወረዳውን ዕድገት ለማፋጠን  የተጀመሩ የመሰረተ ልማት ተቋማት ሊፋጠኑ ይገባል

የወረዳውን ዕድገት ለማፋጠን  የተጀመሩ የመሰረተ ልማት ተቋማት ሊፋጠኑ ይገባል የሣላማጎ ወረዳን ዕድገት ለማፋጠን በሃና...
  • ስፖርት

አትሌት ንግስት ጌታቸው ለግማሽ ፍፃሜ ውድድር አለፈች

አትሌት ንግስት ጌታቸው ለግማሽ ፍፃሜ ውድድር አለፈች በዛሬው ዕለት በፖላንድ ቶሩን ከተማ መካሄድ በጀመረው...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደና የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በወ/ሮ አዱኛ አዛዥ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደና የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በወ/ሮ አዱኛ...
  • ዜና

በረመዳን ወቅት የታየው ትጋትና አንድነት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተመላከተ

በረመዳን ወቅት የታየው ትጋትና አንድነት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተመላከተ‎‎1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በዲላ ከተማ...
1 min read
  • ዜና

‎1ሺህ 447ኛ የኢድ አል ፈጥር በዓል በኮሬ ዞን ኬሌ ከተማ አሰተዳደር በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ

‎1ሺህ 447ኛ የኢድ አል ፈጥር በዓል በኮሬ ዞን ኬሌ ከተማ አሰተዳደር በእስልምና እምነት ተከታዮች...
  • ዜና

‎‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የጌዴኦን ተፈጥሮአዊና ባህላዊ መልክዓ-ምድር በመንከባከብ፣ አካባቢውን ለቱሪስት መስህብና ለኢኮኖሚ እድገት ለማዋል በትኩረት እየሰራ ነው‎‎‎ሀዋሳ፡ መጋቢት 10/2018 (ደሬቴድ)‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የጌዴኦን ተፈጥሮአዊና ባህላዊ መልክዓ-ምድር በመንከባከብ፣ አካባቢውን ለቱሪስት መስህብና ለኢኮኖሚ እድገት ለማዋል በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡

ዞኑ ይህን በዩኔስኮ የተመዘገበ ዓለም አቀፍ ቅርስ በዘላቂነት ለመጠበቅ እንዲቻል ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር...
1 min read
  • ዜና

“ጠንካራ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት የትምህርት ጥራትን ያስጠብቃል“ – ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)

“ጠንካራ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት የትምህርት ጥራትን ያስጠብቃል“ – ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) ሀዋሳ፡ መጋቢት 09/2018...

Posts pagination

Previous 1 … 94 95 96 97 98 99 100 … 549 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ለስድስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

1 min read
  • ዜና

የመደመር መንግስት አሳታፊ የሆነ የልማት ተግባራትን እያከናወነ የህዝብን የመልማት ጥያቄዎች እየመለሰ ይገኛል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን

  • ዜና

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ባለው አገልግሎት ደስተኞች መሆናቸውን አንዳንድ የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ተናገሩ

  • ስፖርት

“በአጨዋወታችን ላይ የሚሰነዘረው ሂስ ጥቂቶችን ብቻ የሚወክል ነው” – ሚኬል አርቴታ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .