Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

የአርባምንጭ ከተማ ሰላማዊና በተፈጥሮ ፀጋ የበለፀገለች መሆኗ ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ያደርጋታል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

1 min read
  • ቢዝነስ

የሀለባ ዞን ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ3 ቢልዮን 293 ሚልዮን ብር ባለይ በጀት አጸደቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

2
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

3
  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

4
  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

5
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

Featured News

  • ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

1 min read
  • ዜና

የስርጭት መጠኑ እየጨመረ የመጣውን የኤች አይ ቪ ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ይበልጥ ትኩረት እንደሚሻ ተገለጸ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ከኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ...
  • ዜና

በዘንድሮው የበልግ እርሻ ወቅት 5 ሺህ 300 ሄክታር መሬት በሰሊጥ ምርት መሸፈኑን የባስኬቶ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

በምርቱ ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮች በበኩላቸው የገበያ ትስስር፣ የመንገድና ባካባቢው አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ...
  • ዜና

ሞዴል የሆኑ የአገልግሎት ተቋማትን በመገንባት የዘመነ አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ

ሞዴል የሆኑ የአገልግሎት ተቋማትን በመገንባት የዘመነ አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ከተማና መሰረተ...
1 min read
  • ዜና

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ-ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!! – ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ-ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!! – ባህልና...
  • ዜና

”ትጉህና አገልጋይ ሲቪል ሰርቫንት ለከተሞች ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የፈጻሚ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው

”ትጉህና አገልጋይ ሲቪል ሰርቫንት ለከተሞች ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ጤና

የታዳጊዎች የአዕምሮ ስነ-ጤና

የታዳጊዎች የአዕምሮ ስነ-ጤና በገነት ደጉ በዓለማችንም ይሁን በሀገራችን የታዳጊዎች ስነ- አዕምሮ ችግር እየጨመረ መምጣቱን...
  • ዜና

አንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ በሚል መሪ ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ ነው

በክልሉ ርእሰ መስተዳድር በአቶ ጥላሁን ከበደ ሀሳብ አመንጪነት ነዉ የመፅሀፍ የማሰባሰብና የመለገስ መርሃ ግብሩ...
1 min read
  • ዜና

ተፈጥሮን በመንከባከብ የከባቢ አየር መዛባት ችግሮችን መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ

ሀዋሳ፡ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የተፈጥሮ ሃብትን በአግባቡ በመንከባከብ የከባቢ አየር መዛባት ችግሮችን መከላከል...
  • ዜና

የወላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሄደ

ሀዋሳ፡ መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር...
1 min read
  • ዜና

በምክር ቤቱ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

በምክር ቤቱ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ ሀዋሳ፡ መጋቢት 20/2016 ዓ.ም...

Posts pagination

Previous 1 … 425 426 427 428 429 430 431 … 522 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .