Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

  • ዜና

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

  • ቢዝነስ

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ

  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

  • ቢዝነስ

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

2
  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

3
  • ዜና

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

4
  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

5
  • ቢዝነስ

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ

Featured News

  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

  • ዜና

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

1 min read
  • ዜና

ከ66 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ ለመትከል ዝጅት መደረጉን መምሪያው አስታወቀ

ከ66 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ ለመትከል ዝጅት መደረጉን...
1 min read
  • ዜና

ከ16 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኞች በክረምቱ ወራት ለመትከል መዘጋጀቱን የቤንች ሸኮ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ መምሪያ አስታወቀ

የቤንች ሸኮ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ጉብላ እንደገለፁት...
  • ዜና

አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ የተረጋጋ የመኖሪያ ቤት ኪራይ እንዲኖር የሚያስችል መሆኑን አቶ ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል ተናገሩ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአከራይ ተከራይ የቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው በምክትል ርዕሰ...
1 min read
  • ዜና

በየአካባቢው የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ሁሉም በባለቤትነት ስሜት ሊሠሩ እንደሚገባ የደቡብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት አሳሰበ

ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 6ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉበኤን በዲመካ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ...
  • ዜና

ዞኑ በብድር መልክ ተሰራጭቶ ያልተመለሰ ከ144 ሚሊዮን ብር በላይ ግብረኃይል አቋቁሞ የማስመለስ ሥራ እያከናወነ ነው

ሀዋሳ፡ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከኦሞ ባንክ በመደበኛና በተዘዋዋሪ ፈንድ በብድር መልክ ተሰራጭቶ ተመላሽ ሳይደረግ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ውቢቷ ፓሪስ በታላቁ መድረክ

በኢያሱ ታዴዎስ የዓለማችን ግዙፉ የስፖርት ውድድር ነው ኦለምፒክ፡፡ በዓለም አቀፉ ኦለምፒክ ኮሚቴ እውቅና የተሰጣቸው...
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ዜና

ለዚምባብዌ 2 ቢሊዮን ዶላር ሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋል

በመለሠች ዘለቀ አለም በበርካታ የተፈጥሮ አደጋዎች እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ  በአለም አሳሳቢ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

የቡና ግብይት እና ጥራት ቁጥጥር

በኢያሱ ታዴዎስ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት የጀርባ አጥንት እንደሆነ የሚነገርለት የግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን መሰረት...
  • ዜና

የሕብረት ሥራ ማህበራትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሪፎርም ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ሕብረት ሥራ ኤጄንሲ

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሕብረት ሥራ ማህበራትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሪፎርም ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“በህብረት ችለናል”

“በህብረት ችለናል” በደረጀ ጥላሁን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለዘመናት ሲቆጭ ለዘለቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅ...

Posts pagination

Previous 1 … 395 396 397 398 399 400 401 … 496 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

  • ዜና

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .