Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሀገርም ሆነ ልዩ ወረዳ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ

በወረዳው በእናቶች እና የህጻናት የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፈ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

የአርባምንጭ ከተማ ሰላማዊና በተፈጥሮ ፀጋ የበለፀገለች መሆኗ ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ያደርጋታል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

1 min read
  • ቢዝነስ

የሀለባ ዞን ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ3 ቢልዮን 293 ሚልዮን ብር ባለይ በጀት አጸደቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሀገርም ሆነ ልዩ ወረዳ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ

2
  • ዜና

በወረዳው በእናቶች እና የህጻናት የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፈ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

3
  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

4
  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

5
  • ዜና

ለኤልኒኖ የማይበገር ግብርናን መገንባትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ የዝርያ ማሻሻልና የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተገለጸ

Featured News

  • ዜና

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሀገርም ሆነ ልዩ ወረዳ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ

  • ዜና

በወረዳው በእናቶች እና የህጻናት የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፈ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

  • ጤና

በኮሬ ዞን የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው – የዞኑ ጤና ዩኒት

በኮሬ ዞን የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው – የዞኑ ጤና ዩኒት በዞኑ...
  • ቢዝነስ

ከተለያዩ ሀገር አቀፍ የሚዲያ  ተቋማት የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች  በቡርጂ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ጤፍ ጎበኙ

ከተለያዩ ሀገር አቀፍ የሚዲያ  ተቋማት የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች  በቡርጂ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ጤፍ...
  • ዜና

የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ወቅታዊ የግብርና ልማት ተግባራት ላይ ያተኮረ ዞናዊ ንቅናቄ መድረክ አካሄደ

የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ወቅታዊ የግብርና ልማት ተግባራት ላይ ያተኮረ ዞናዊ ንቅናቄ መድረክ አካሄደ...
  • ዜና

ምክር ቤቶች የህዝብ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች የተጀመሩ ተግባራትን አጠናክረው ሊያስቀጥሉ ይገባል – አቶ ወንድሙ ኩርታ

ምክር ቤቶች የህዝብ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች የተጀመሩ ተግባራትን አጠናክረው ሊያስቀጥሉ ይገባል – አቶ ወንድሙ...
1 min read
  • ዜና

ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ተጓዦች አቀባበል ለማድረግ ተዘጋጅተናል- የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ  ፋንታዬ ከበደ

ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ተጓዦች አቀባበል ለማድረግ ተዘጋጅተናል- የሲዳማ ክልል ምክር...
  • ስፖርት

ሮድሪጎ ቤንታንኩር ከእግር ኳስ ጨዋታዎች ታገደ

ሮድሪጎ ቤንታንኩር ከእግር ኳስ ጨዋታዎች ታገደ የቶትንሃሙ የመሐል ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሮድሪጎ ቤንታንኩር በቡድን...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

መሥራት ችግርን የማሸነፊያ መንገድ ነው

        መሥራት ችግርን የማሸነፊያ መንገድ ነው በደረሰ አስፋው ገና በለጋ ዕድሜዋ በእጇ እስክርቢቶ ሳትጨብጥ፣...
1 min read
  • ዜና

ከ7 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሴቶች የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 09/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) እንደ አገር ከ7 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሴቶች...
  • ዜና

የቡና ሽያጭ ማዕከል በአቅራቢያ በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ በቡናቸው ተጠቃሚ መሆን እንዳልቻሉ በጌዴኦ ዞን የጮርሶ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አርሶአደሮቹ ያነሱት ጥያቄ ተገቢ በመሆኑ የማዕከል ችግርን ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ጋር...
  • ዜና

በሰላም ግንባታ እንዲሁም በማህራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ከግብ እንዲደርሱ መረባረብ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መንቴ ሙንዲኖ ገለፁ

በሰላም ግንባታ እንዲሁም በማህራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ከግብ እንዲደርሱ መረባረብ እንደሚገባ የማዕከላዊ...

Posts pagination

Previous 1 … 348 349 350 351 352 353 354 … 522 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሀገርም ሆነ ልዩ ወረዳ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፀ

  • ዜና

በወረዳው በእናቶች እና የህጻናት የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፈ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

  • ዜና

በበጎ ተግባራት ላይ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ድርሻ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

በዞኑ የቱሪስት ፍሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የኮንሶ ዞን ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ‎

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .