Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

ማህበረሰብ አቀፍ የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ሥራ ዘላቂ ውጤት እስኪመዘገብ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደረሰ

የትጋት አክሊል የደፋው የሆሳዕናው ወጣት የሮቤል ጌታቸው የድል ጉዞ

የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የስራ ዕድል ፈጠራ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

2
  • ዜና

ማህበረሰብ አቀፍ የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ሥራ ዘላቂ ውጤት እስኪመዘገብ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

3
  • ስፖርት

ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደረሰ

4
  • ዜና

የትጋት አክሊል የደፋው የሆሳዕናው ወጣት የሮቤል ጌታቸው የድል ጉዞ

5
  • ዜና

የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

Featured News

1 min read
  • ዜና

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ማህበረሰብ አቀፍ የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ሥራ ዘላቂ ውጤት እስኪመዘገብ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

  • ስፖርት

ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደረሰ

1 min read
  • ዜና

የትጋት አክሊል የደፋው የሆሳዕናው ወጣት የሮቤል ጌታቸው የድል ጉዞ

  • ዜና

የኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስቴር ባለሙያዎች በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ በቡጌ መስኖ ልማት የሚለማዉን የበጋ ስንዴ ጉብኝት አደረጉ

የኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስቴር ባለሙያዎች በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ በቡጌ መስኖ ልማት የሚለማዉን የበጋ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1:00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ የካቲት 23/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግለት ክፍት እንዲሆን አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግለት ክፍት እንዲሆን አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን – ርዕሰ...
  • ዜና

የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ

የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ...
  • ዜና

እንደ ዓድዋ ሁሉ በአንድነትና በመደመር መንፈስ በጋራ ቆመን ድህነትን ድል ማድረግ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

እንደ ዓድዋ ሁሉ በአንድነትና በመደመር መንፈስ በጋራ ቆመን ድህነትን ድል ማድረግ ይገባል – አቶ...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሞርካ ዋጫ ግርጫ መንገድ እየጎበኙ ይገኛሉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን በመገንባት ላይ የሚገኘውን የሞርካ ዋጫ ግርጫ መንገድ እየጎበኙ...
  • ዜና

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት...
  • ዜና

ትውልዱ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የሰላምና ልማት ግንባታ ስራዎችን ማሳካት ይጠበቅበታል

ትውልዱ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የሰላምና ልማት ግንባታ ስራዎችን ማሳካት ይጠበቅበታል ትውልዱ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ...
  • ዜና

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ የካቲት 23/2017 ዓ.ም

1 min read
  • ዜና

የደቡብ ድምፅ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9 ጣቢያ መመስረት የብሔር ብሔረሰቦችን ባህል እና ቋንቋ በማሳደጉ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሀዲያ ዞን የኪነት ቡድን አባላት ተናገሩ

የኪነት ቡድን አባላቱ ለ20ኛዉ ዓመት የ100.9 ኤፍ ኤም የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል።...

Posts pagination

Previous 1 … 285 286 287 288 289 290 291 … 524 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ማህበረሰብ አቀፍ የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ሥራ ዘላቂ ውጤት እስኪመዘገብ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

  • ስፖርት

ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደረሰ

1 min read
  • ዜና

የትጋት አክሊል የደፋው የሆሳዕናው ወጣት የሮቤል ጌታቸው የድል ጉዞ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .