Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጀመረ

የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ያረጁ ቡናዎችን ለማደስና አዲስ ተከላን ለማስፋፋት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ‎

የስራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን አቅም የሚያሳድግ የ12.8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ሞሮኮ እና ብራዚል ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ጀርመን ተሰናበተች

የሀዋሳ ትምህርት ኮሌጅ 4ኛ ዙር ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚዬም አካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጀመረ

  • ዜና

የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ያረጁ ቡናዎችን ለማደስና አዲስ ተከላን ለማስፋፋት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ‎

1 min read
  • ዜና

የስራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን አቅም የሚያሳድግ የ12.8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

  • ስፖርት

ሞሮኮ እና ብራዚል ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ጀርመን ተሰናበተች

  • ቴክኖሎጂ
  • ዜና

የሀዋሳ ትምህርት ኮሌጅ 4ኛ ዙር ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚዬም አካሄደ

1 min read
  • ቢዝነስ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ አስተባባሪነት የ2018 ዓ.ም የመኸር ወቅት የተቀናጀ የግብርና ስራዎች ንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል

  • ቢዝነስ

በኢንተርፕራይዝና ኢንቨስትመንት የልማት ስራዎች ላይ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጀመረ

2
  • ዜና

የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ያረጁ ቡናዎችን ለማደስና አዲስ ተከላን ለማስፋፋት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ‎

3
  • ዜና

የስራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን አቅም የሚያሳድግ የ12.8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

4
  • ስፖርት

ሞሮኮ እና ብራዚል ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ጀርመን ተሰናበተች

5
  • ቴክኖሎጂ
  • ዜና

የሀዋሳ ትምህርት ኮሌጅ 4ኛ ዙር ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚዬም አካሄደ

Featured News

1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጀመረ

  • ዜና

የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ያረጁ ቡናዎችን ለማደስና አዲስ ተከላን ለማስፋፋት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ‎

1 min read
  • ዜና

የስራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን አቅም የሚያሳድግ የ12.8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

  • ስፖርት

ሞሮኮ እና ብራዚል ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ጀርመን ተሰናበተች

  • ዜና

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት የቁጥጥር ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት የቁጥጥር ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ ሀዋሳ፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አንድም ሰው ፖሊስ ጣቢያ ልኬ አላውቅም” – አቶ ዮሴፍ ሜላ

በአብርሃም ማጋ የ78 ዓመቱ አዛውንት በርዕሱ የተገለፀውን ሀሳብ የተናገሩት በሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ 2-07 ቀበሌን...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ባላንጣዎችን ያሳፈረ ቆራጥነት

(የአባይ ወግ) በኢያሱ ታዴዎስ ምድሪቱ ጽልመቱ ተገፎ ብርሃን መመልከት ጀምራለች። ይኸው ብርሃን ደግሞ ከዓመት...
1 min read
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ ባውዲ በክልሉ የሚገኙ የየተለያዩ ብሔሮች ዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ !!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ...
  • ዜና

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አት ደመቀ መኮንን በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ንግግር አደረጉ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ78ኛው የመንግስታቱ ድርጅት አመታዊ ጠቅላላ...
  • ዜና

300 ለሚሆኑ ወላጅ አጥ ተማሪዎች ኢትዮ- ቴሌኮም ሳውላ ድስትሪክት ከ270 ሺህ ብር በላይ የሚገመት  የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

 የኢትዮ ቴሌኮም ሳውላ ድስትሪክት ስራ አስኪያጅ አቶ ቢልልኝ ሙላቱ ዘንድሮ  ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር ደረጃ...
1 min read
  • ዜና

ከመኸር እርሻ የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለፁ

  በወረዳው በተያዘው መኸር ከ 8 ሺ 450  ሄክታር በላይ ማሳ በተለያዩ የሰብል አይነቶች...
  • ዜና

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ልማት ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልገሎት ሥራ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን ገለጸ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ልማት ጽ/ቤት...
  • ዜና

የመስቀል በዓልን ለልማትና ለዕርቅ ከማዋል ባሻገር አንድነታችንን የምናጠናክርበት በዓል ልናደርገው ይገባል  –  በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያና ፓስፊክ አገሮች ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር ገበዬሁ ጋንጋ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የመስቀል በዓልን ለልማትና ለዕርቅ ከማዋል ባሻገር አንድነታችንን የምናጠናክርበት በዓል...
  • ዜና

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪ ዞን ዎባ አሪ ወረዳ ለሚገኙ ወላጅ አጥና አቅመ ደካማ ቤተሰብ ላላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪ ዞን ዎባ አሪ ወረዳ ለሚገኙ ወላጅ...

Posts pagination

Previous 1 … 453 454 455 456 457 458 459 … 495 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጀመረ

  • ዜና

የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ያረጁ ቡናዎችን ለማደስና አዲስ ተከላን ለማስፋፋት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ‎

1 min read
  • ዜና

የስራና ክህሎት ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን አቅም የሚያሳድግ የ12.8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

  • ስፖርት

ሞሮኮ እና ብራዚል ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ጀርመን ተሰናበተች

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .