Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

  • ቢዝነስ

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

2
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

3
  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

4
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

5
  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

1 min read
  • ዜና

በፌደራል እና በክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አዘጋጅነት የፌደራል፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተሮች 22ኛ ዓመታዊ ጉባዔ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

በፌደራል እና በክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አዘጋጅነት የፌደራል፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተሮች...
  • ዜና

የአረንጓዴ አሻራ ልማት ኢትዮጵያ ገፅታዋን የቀየረችበትና የአየር ንብረቷ እንዲስተካከል ያደረገ አመረቂ ተግባር መሆኑ ተገለፀ

የአረንጓዴ አሻራ ልማት ኢትዮጵያ ገፅታዋን የቀየረችበትና የአየር ንብረቷ እንዲስተካከል ያደረገ አመረቂ ተግባር መሆኑ ተገለፀ...
1 min read
  • ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ...
  • ጤና

በሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድሀኒት አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ጠየቁ

በሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድሀኒት አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ጠየቁ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ቢዝነስ

የቤንች ሸኮ ዞን ለሱማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ

የቤንች ሸኮ ዞን ለሱማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ...
  • ዜና

በመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የተመረ ልዑክ በሀዲያ ዞን በተከናወኑ የልማት ስራዎችና በክረምት ወራት በሚተገበሩ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው

በመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የተመረ ልዑክ በሀዲያ ዞን በተከናወኑ የልማት ስራዎችና...
  • ቢዝነስ

የሚጠበቅባቸውን ግብር በወቅቱ መክፈላቸው የንግድ ስራቸውን በነፃነት እንዲሰሩ እንዳስቻለቸው የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች ተናገሩ

የሚጠበቅባቸውን ግብር በወቅቱ መክፈላቸው የንግድ ስራቸውን በነፃነት እንዲሰሩ እንዳስቻለቸው የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች ተናገሩ...
  • ዜና

የኢትዮጵያን ከፍታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ርብርብ ወጣቶች ግንባር ቀደም ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ

ሀዋሳ፡ ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጌዴኦ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከገደብ ወረዳ አስተዳደር ጋር...
1 min read
  • ጤና

ሚሊዮኖችን እየገደለ ያለው የጉሮሮ ካንሰር መንስኤ እና መፍትሄው

ሚሊዮኖችን እየገደለ ያለው የጉሮሮ ካንሰር መንስኤ እና መፍትሄው ጉሮሮ እንደማንኛውም የሰውነት አካል በተለያዩ በሽታዎች...
  • ዜና

የቡሌ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ

የቡሌ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ በውይይቱ ከምክርቤቱ...

Posts pagination

Previous 1 … 442 443 444 445 446 447 448 … 462 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .