Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

  • ዜና

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

1 min read
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

2
  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

3
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

4
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

5
  • ዜና

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

Featured News

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

  • ስፖርት

ሲዳማ ቡና የፕሪሚዬር ሊጉን ዋንጫ አነሳ

ሲዳማ ቡና የፕሪሚዬር ሊጉን ዋንጫ አነሳ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን...
  • ስፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ የ2018 የውድድር ዘመን ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ...
  • ስፖርት

ማንቸስተር ዩናይትድ የቼልሲውን አማካይ አንድሬይ ሳንቶስን ለማስፈረም ፍላጎት አሳየ

ማንቸስተር ዩናይትድ የቼልሲውን አማካይ አንድሬይ ሳንቶስን ለማስፈረም ፍላጎት አሳየ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ስፖርት

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ ሀዋሳ: ሰኔ 28/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቀድሞ...
  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከደረጃ ግብር ከፋዮች ከ13.8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ...
  • ስፖርት

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

በስነ ምግባር የታነጸ፣ ሀገር ወዳድ እና ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር ከመሰረቱ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ:...
1 min read
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ የማንችስተር ዩናይትድ እና የአርጀንቲና ብሄራዊ...
  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ...
  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ...
1 min read
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ‎‎በዞኑ...

Posts pagination

Previous 1 … 40 41 42 43 44 45 46 … 540 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .