Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ዋና ዋና ዜናዎች

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

  • ቢዝነስ

የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ ቡናና ቅመማ ቅመም ጽህፈት ቤት አሰታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

2
  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

3
  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

4
  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

5
  • ስፖርት

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

Featured News

  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

1 min read
  • ዜና

የታክስ ስወራና ማጭበርበርን ለመከላከል በቅንጅት ይሠራል- ቢሮው

የታክስ ስወራና ማጭበርበርን ለመከላከል በቅንጅት ይሠራል- ቢሮው ሀዋሳ፡ ጥር 28/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የታክስ ስወራና...
  • ቢዝነስ

ወጣቶችን በተለያዩ የስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች በማሰማራት ላይ የሚታየው ውስንነት ሊቀረፍ ይገባል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ፕላን መሠረተ ልማትና የመንግስት ሀብት አስተዳደር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ

ወጣቶችን በተለያዩ የስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች በማሰማራት ላይ የሚታየው ውስንነት ሊቀረፍ ይገባል – የደቡብ...
1 min read
  • ቴክኖሎጂ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተደራሽነትን በማሳደግ በቴክኖሎጂ የበለፀገ  ዜጋን ለማፍራት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተደራሽነትን በማሳደግ በቴክኖሎጂ የበለፀገ  ዜጋን ለማፍራት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ ሀዋሳ፡...
  • ቢዝነስ

የበለፀገ ማህበረሰብ በመፍጠርና ዘላቂ ልማትን እውን በማድረግ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ሲቪል ሰርቫንቱ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

የበለፀገ ማህበረሰብ በመፍጠርና ዘላቂ ልማትን እውን በማድረግ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ሲቪል ሰርቫንቱ የድርሻውን ሊወጣ...
  • ቢዝነስ

ከ3 ነጥብ 6 ሚሊዬን ኪሎ ግራም በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገቢያ ማቅርቡን የሸኮ ወረዳ ግብርናና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ት ቤት አስታወቀ

ከ3 ነጥብ 6 ሚሊዬን ኪሎ ግራም በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገቢያ ማቅርቡን የሸኮ ወረዳ ግብርናና...
  • ዜና

የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ  የአካባቢን ስነ ምህዳር ከመቀየር አንጻር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

የአፈርና ውኃ ጥበቃ ስራ  የአካባቢን ስነ ምህዳር ከመቀየር አንጻር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ ሀዋሳ፡...
  • ዜና

የህግ እና ፍትህ ሰራዎችን በተገቢው መንገድ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ቅንጅታዊ ሰራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

የህግ እና ፍትህ ሰራዎችን በተገቢው መንገድ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ቅንጅታዊ ሰራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ...
  • ዜና

የህዝብንና የመንግስትን ሀብት ለተገቢው አገልግሎት እንዲውል የኦዲት ሽፋኑን ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ

የህዝብንና የመንግስትን ሀብት ለተገቢው አገልግሎት እንዲውል የኦዲት ሽፋኑን ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጥር 28/2016...
1 min read
  • ቢዝነስ

ኮኬይን የተባለ አደገኛ ዕፅ ውጠው የተገኙ የብራዚልና የኢንዶኔዥያ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኮኬይን የተባለ አደገኛ ዕፅ ውጠው የተገኙ የብራዚልና የኢንዶኔዥያ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ...
  • ቴክኖሎጂ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሂሳብና ሳይንስ እንዲሁም በፈጠራ ስራ ተወዳዳሪና ተፎካካሪ ተማሪዎችን ለማፍራት ጥረት እየተደረገ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሂሳብና ሳይንስ እንዲሁም በፈጠራ ስራ ተወዳዳሪና ተፎካካሪ ተማሪዎችን ለማፍራት ጥረት እየተደረገ...

Posts pagination

Previous 1 … 422 423 424 425 426 427 428 … 491 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .