Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ 3ኛው ዙር ስልጠና አካል የሆነው የመስክ ጉብኝት በዲላ ከተማ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 መከበሩ የእርስ በርስ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን በ20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ የተሳተፉ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ ልዑካን አባላት ተናገሩ

በጎፋ ዞን ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በደንባ ጎፋ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል

በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተሰጣቸው ሥልጠና በተግባር የታጀበ መሆኑ በቀጣይ ለሚከናወነው ሥራ ውጤታማነት እንደሚያግዝ የዳዉሮ ዞን 3ኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች ተናገሩ

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ዲሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው

ዋና ዋና ዜናዎች

በያዝነው ዓመት አስከ ጥቅምት ወር ድረስ 2 መቶ 50 ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ መላኩን የባስኬቶ ዞን ላስካ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ

  • ቢዝነስ

የምርምር ተቋማት ከዝናብ ጥገኝነት ተላቀው የግብርናውን ስራ ውጤታማ እንዲያደርጉ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ አስተዋጽኦው የጎላ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የብልጽግና ፓርቲ 3ኛው ዙር ስልጠና አካል የሆነው የመስክ ጉብኝት በዲላ ከተማ ተካሂዷል

2
  • ዜና

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 መከበሩ የእርስ በርስ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን በ20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ የተሳተፉ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ ልዑካን አባላት ተናገሩ

3
  • ዜና

በጎፋ ዞን ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በደንባ ጎፋ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል

4
  • ዜና

በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተሰጣቸው ሥልጠና በተግባር የታጀበ መሆኑ በቀጣይ ለሚከናወነው ሥራ ውጤታማነት እንደሚያግዝ የዳዉሮ ዞን 3ኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች ተናገሩ

5
  • ቀጥታ ሥርጭት

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ዲሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው

Featured News

  • ዜና

የብልጽግና ፓርቲ 3ኛው ዙር ስልጠና አካል የሆነው የመስክ ጉብኝት በዲላ ከተማ ተካሂዷል

  • ዜና

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 መከበሩ የእርስ በርስ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን በ20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ የተሳተፉ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ ልዑካን አባላት ተናገሩ

  • ዜና

በጎፋ ዞን ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በደንባ ጎፋ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል

  • ዜና

በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተሰጣቸው ሥልጠና በተግባር የታጀበ መሆኑ በቀጣይ ለሚከናወነው ሥራ ውጤታማነት እንደሚያግዝ የዳዉሮ ዞን 3ኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች ተናገሩ

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ጥምቀትን በሀዋሳ ጀልባዎች

ጥምቀትን በሀዋሳ ጀልባዎች በአንዱዓለም ሰለሞን ጥምቀት የአደባባይ በዓል ነው፡፡ በዓሉ የሀይማኖት ስርዓት የሚከወንበት ከመሆኑ...
  • ንጋት ጋዜጣ

ልናለማና ልንጠብቃቸው ይገባል

ልናለማና ልንጠብቃቸው ይገባል!! በአለምሸት ግርማ ጥምቀት በሀገራችን ትልቅ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው በዓል ነው፡፡ ኢየሱስ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ጉዞ በተራሮች የወገብ መቀነት ላይ

ጉዞ በተራሮች የወገብ መቀነት ላይ በአንዱዓለም ሰለሞን ማልጄ ነበር ከቤት የወጣሁት፤ ለ12 ሩብ ጉዳይ፡፡...
  • ዜና

ኮሌጁ ሙያዊ ስነምግባሩን ያከበረ በእውቀት ታንጾ ህብረተሰቡን በተገቢው የሚያገለግል ባለሙያ ለማፍራት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

ኮሌጁ ሙያዊ ስነምግባሩን ያከበረ በእውቀት ታንጾ ህብረተሰቡን በተገቢው የሚያገለግል ባለሙያ ለማፍራት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ...
  • ዜና

በየአካባቢው የሚገኙ የቱሪዝም ሀብቶችን ማልማትና መጠበቅ እንደሚያስፈልግ የአሪ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለፀ

በየአካባቢው የሚገኙ የቱሪዝም ሀብቶችን ማልማትና መጠበቅ እንደሚያስፈልግ የአሪ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለፀ ሀዋሳ፡...
  • ዜና

ኢትዮጵያ የገጠሟትን በርካታ ተግዳሮቶች በማለፍ ከአፍሪካም አልፋ ለአለም ምሳሌ የሚሆን ኢኮኖሚያዊ እመርታ አሳይታለች – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ

ኢትዮጵያ የገጠሟትን በርካታ ተግዳሮቶች በማለፍ ከአፍሪካም አልፋ ለአለም ምሳሌ የሚሆን ኢኮኖሚያዊ እመርታ አሳይታለች –...
  • ዜና

ረቂቅ አዋጁ ለአርሶ እና አርብቶ አደሮች የይዞታ ዋስትናን የሚያረጋግጥ መሆኑ ተጠቆመ

ረቂቅ አዋጁ ለአርሶ እና አርብቶ አደሮች የይዞታ ዋስትናን የሚያረጋግጥ መሆኑ ተጠቆመ ሀዋሳ፡ ጥር 02/2016...
  • ዜና

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አርባምንጭ ከተማ ገቡ

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አርባምንጭ ከተማ ገቡ ሀዋሳ፤ ጥር 2/2016 ዓ.ም. (ደሬቴድ)...
1 min read
  • ዜና

“በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ጉዳዮችን በመለየት በተፈለገው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል” – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

“በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ጉዳዮችን በመለየት በተፈለገው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት ርብርብ...
  • ዜና

በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ የሚገኘው የጋልማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ተመረቀ

በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ የሚገኘው የጋልማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ተመረቀ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ...

Posts pagination

Previous 1 … 372 373 374 375 376 377 378 … 425 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የብልጽግና ፓርቲ 3ኛው ዙር ስልጠና አካል የሆነው የመስክ ጉብኝት በዲላ ከተማ ተካሂዷል

  • ዜና

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 መከበሩ የእርስ በርስ አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን በ20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ የተሳተፉ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ ልዑካን አባላት ተናገሩ

  • ዜና

በጎፋ ዞን ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በደንባ ጎፋ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል

  • ዜና

በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተሰጣቸው ሥልጠና በተግባር የታጀበ መሆኑ በቀጣይ ለሚከናወነው ሥራ ውጤታማነት እንደሚያግዝ የዳዉሮ ዞን 3ኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች ተናገሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .