Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የሀገሪቱ የነገ “ዕጣ ፈንታ” የሚወሰነው በምርጫ ነው – የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

መብታችንን ተጠቅመን ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ነዋሪዎች

“ኢትዮጵያ ትመርጣለች!”

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ምርጫ ክልል የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን 5 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን ከእነዚያ አንዱ የሆነው የቀዲዳ ጋሜላ-02 የምርጫ ክልል ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እያደረገ ይገኛል

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የሀገሪቱ የነገ “ዕጣ ፈንታ” የሚወሰነው በምርጫ ነው – የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

  • ዜና

መብታችንን ተጠቅመን ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ነዋሪዎች

  • ዜና

“ኢትዮጵያ ትመርጣለች!”

  • ዜና

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ምርጫ ክልል የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል

1 min read
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን 5 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን ከእነዚያ አንዱ የሆነው የቀዲዳ ጋሜላ-02 የምርጫ ክልል ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እያደረገ ይገኛል

1 min read
  • ቢዝነስ

ክልሉ ያለውን ፀጋ በአግባቡ ለይቶ በማልማት ከድህነት ጋር የኖርነው የፍቅር ጊዜ ማብቃት አለበት – አቶ ኡስማን ስሩር

  • ቢዝነስ

ከ107 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ18 ነጥብ 7 ኪ.ሜ አዲስ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የሀገሪቱ የነገ “ዕጣ ፈንታ” የሚወሰነው በምርጫ ነው – የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

2
  • ዜና

መብታችንን ተጠቅመን ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ነዋሪዎች

3
  • ዜና

“ኢትዮጵያ ትመርጣለች!”

4
  • ዜና

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ምርጫ ክልል የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል

5
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን 5 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን ከእነዚያ አንዱ የሆነው የቀዲዳ ጋሜላ-02 የምርጫ ክልል ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እያደረገ ይገኛል

Featured News

  • ዜና

የሀገሪቱ የነገ “ዕጣ ፈንታ” የሚወሰነው በምርጫ ነው – የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

  • ዜና

መብታችንን ተጠቅመን ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ነዋሪዎች

  • ዜና

“ኢትዮጵያ ትመርጣለች!”

  • ዜና

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ምርጫ ክልል የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል

  • ዜና

ታላቁ ዲፕሎማሲያዊ ስኬትና ታላቁ ግድብ

በማሬ ቃጦ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፈጥሮ ፀጋን በራስ አቅም የማልማት ተምሣሌት ነው፡፡ ይህ...
  • ዜና

ኢትዮጵያዊያን ከተባበርንና ከተጋገዝን ድህነትን ድል በማድረግ ብልፅግናን እንደምናመጣ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ኢትዮጵያዊያን ከተባበርንና ከተጋገዝን ድህነትን ድል በማድረግ ብልፅግናን እንደምናመጣ የደቡብ...
  • ንጋት ጋዜጣ

የእርባታ ሥራ ባለቤቱ ካልተሳተፈበት ውጤት አይኖረውም – አቶ አሰፋ አሥማረ

በአብርሐም ማጋ ባለታሪካችን ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ በከብቶች እርባታ ተሰማርተው ልምድ የቀሰሙ ናቸው፡፡ የዛሬ...
  • ዜና

መተጋገዝ፣ መተባበርና መቀናጀት ሀገርን ይቀይራል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) መተጋገዝ፣ መተባበርና መቀናጀት ሀገርን ይቀይራል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል...
  • ዜና

ቀጣይ ሶስት ወራት ለወባ መራቢያ ምቹ ወራት በመሆናቸው የመከላከሉ ስራ ተጠናክሮ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በቀጣዩ ሶስት ወራት ለወባ መራቢያ ምቹ ወራት በመሆናቸው የመከላከሉ...
  • ዜና

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ተከበረ

“ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል ነው ጳጉሜን 4 – የኅብር ቀን የተከበረው። የፕሮግራሙ መክፈቻ...
1 min read
  • ዜና

ህብረ-ብሄራዊነትና ብዝሃነት ለኢትዮጵያዊነት ከፍታ መሠረቶች በመሆናቸው አብሮነትን ይበልጥ  በማጠናከር ለሀገራችን እድገት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ህብረ-ብሄራዊነትና ብዝሃነት ለኢትዮጵያዊነት ከፍታ መሠረቶች በመሆናቸው አብሮነትን ይበልጥ በማጠናከር...
1 min read
  • ዜና

“በአሮጌው ዓመት መጨረሻ እና በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ” – ጳጉሜን

በብዙነሽ ዘውዱ ጊዜን ለመረዳት እና ለማደራጀት የሰው ልጆች በታሪካቸው ከጥንታዊ ስልጣኔዎቹ ጀምሮ አንስቶ ኮከቦችን...
  • ዜና

አንድነታችንን በማጠናከር ለሀገራችን ሰላም በጋራ መቆም እንደአለብን የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሞሳ ኢዶሳ ገለጹ

በቀቤና ልዩ ወረዳ ጳጉሜን 4 “ኅብራችን ለአንድነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል የማስ ስፖርትን...
  • ዜና

የኅብር ቀን በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ “ኅብራችን ለአንድነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ

“ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የኅብር ቀን እንዲከበር መወሰኑን ተከትሎ በዞኑም...

Posts pagination

Previous 1 … 337 338 339 340 341 342 343 … 479 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የሀገሪቱ የነገ “ዕጣ ፈንታ” የሚወሰነው በምርጫ ነው – የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

  • ዜና

መብታችንን ተጠቅመን ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ነዋሪዎች

  • ዜና

“ኢትዮጵያ ትመርጣለች!”

  • ዜና

በስልጤ ዞን ላንፉሮ ምርጫ ክልል የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .