በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን 5 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን ከእነዚያ አንዱ የሆነው የቀዲዳ ጋሜላ-02 የምርጫ ክልል ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እያደረገ ይገኛል
በዞኑ ሁሉም አካባቢዎች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች በተገቢው መደረጋቸው ተመላክቷል።
ዘጋቢ: ኤደን ተረፈ – ከሆሳዕና ጣቢያችን

More Stories
አሊያንስ አርባ ምንጭ ኮሌጅ በድግሪ እና በዲፕሎማ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1462 ተማሪዎችን አስመረቀ
የአንድን ሀገር እድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ ትምህርትና ስልጠና ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ
የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን በማረጋገጥ ብቁ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ እንዲፈጠር ከመቼውም ጊዜ በላይ በትኩረት መስራት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)