Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ነገ ግንቦት 24 በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የመራጭነት ካርድ ከያዙ ቤተሰቦቻቸው ጋር በንቃት እየተጠባበቁ መሆናቸውን የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የደካ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

ወጣቱን ተጠቃሚ ያደርጋል ያልነውን መንግስት ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የሶያማ ከተማ ወጣቶች

‎በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ቢዝነስ

ክልሉ ያለውን ፀጋ በአግባቡ ለይቶ በማልማት ከድህነት ጋር የኖርነው የፍቅር ጊዜ ማብቃት አለበት – አቶ ኡስማን ስሩር

  • ቢዝነስ

ከ107 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ18 ነጥብ 7 ኪ.ሜ አዲስ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ነገ ግንቦት 24 በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የመራጭነት ካርድ ከያዙ ቤተሰቦቻቸው ጋር በንቃት እየተጠባበቁ መሆናቸውን የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

2
  • ዜና

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የደካ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

3
  • ዜና

ወጣቱን ተጠቃሚ ያደርጋል ያልነውን መንግስት ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የሶያማ ከተማ ወጣቶች

4
  • ዜና

‎በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

5
  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

Featured News

  • ዜና

ነገ ግንቦት 24 በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የመራጭነት ካርድ ከያዙ ቤተሰቦቻቸው ጋር በንቃት እየተጠባበቁ መሆናቸውን የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

  • ዜና

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የደካ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

  • ዜና

ወጣቱን ተጠቃሚ ያደርጋል ያልነውን መንግስት ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የሶያማ ከተማ ወጣቶች

  • ዜና

‎በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

  • ዜና

የሕብረተሰቡን የፍትህ ተደራሽነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የኣሪ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ

የሕብረተሰቡን የፍትህ ተደራሽነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የኣሪ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ ሀዋሳ፡ ሕዳር...
1 min read
  • ዜና

የከተሞችን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ የህዝቦች የላቀ ተሳትፎ ያሻል –  ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገ/መስቀል ጫላ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 11/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የከተሞችን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ የህዝቦች የላቀ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው...
1 min read
  • ዜና

የውስጥ ገቢ አሰባሰብ ሥርዓትን ማሻሻል ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ ተገለጸ

በበጀት ዓመቱ የውስጥ ገቢ አሰባሰብ ሥርዓትን ማሻሻል ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ  የቡርጂ ዞን ፋይናንስ...
1 min read
  • ዜና

ከ5 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የአበሽጌ ወረዳ የታች ገራባ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 11/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከ5 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት በዮሀንስ...
1 min read
  • ዜና

የብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር ሰፋፊ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

የብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር ሰፋፊ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሕዳር 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
1 min read
  • ቢዝነስ

ከ360 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የላብራቶሪ ዕቃዎች ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸው ተገለጸ

ከ360 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የላብራቶሪ ዕቃዎች ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡...
  • ጤና

በኮሬ ዞን የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው – የዞኑ ጤና ዩኒት

በኮሬ ዞን የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው – የዞኑ ጤና ዩኒት በዞኑ...
  • ቢዝነስ

ከተለያዩ ሀገር አቀፍ የሚዲያ  ተቋማት የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች  በቡርጂ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ጤፍ ጎበኙ

ከተለያዩ ሀገር አቀፍ የሚዲያ  ተቋማት የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች  በቡርጂ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ጤፍ...
  • ዜና

የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ወቅታዊ የግብርና ልማት ተግባራት ላይ ያተኮረ ዞናዊ ንቅናቄ መድረክ አካሄደ

የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ወቅታዊ የግብርና ልማት ተግባራት ላይ ያተኮረ ዞናዊ ንቅናቄ መድረክ አካሄደ...
  • ዜና

ምክር ቤቶች የህዝብ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች የተጀመሩ ተግባራትን አጠናክረው ሊያስቀጥሉ ይገባል – አቶ ወንድሙ ኩርታ

ምክር ቤቶች የህዝብ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች የተጀመሩ ተግባራትን አጠናክረው ሊያስቀጥሉ ይገባል – አቶ ወንድሙ...

Posts pagination

Previous 1 … 303 304 305 306 307 308 309 … 478 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ነገ ግንቦት 24 በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የመራጭነት ካርድ ከያዙ ቤተሰቦቻቸው ጋር በንቃት እየተጠባበቁ መሆናቸውን የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

  • ዜና

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ የደካ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

  • ዜና

ወጣቱን ተጠቃሚ ያደርጋል ያልነውን መንግስት ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የሶያማ ከተማ ወጣቶች

  • ዜና

‎በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .