Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

የልማት ሥራዎችን ለማሣካት የሚመደብ በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

ሴቶች የቁጠባን ባህል በማዳበር የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ዘመናዊና ምቹ እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት የተጀመረው ቅንጅታዊ ርብርብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል -የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

1 min read

ግብር ለአንድ ሀገር ህልውና መረጋገጥ እና ህብረተሰቡ ለሚያነሷቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ወሳኝ በመሆኑ በአሰባሰብ ወቅት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

በሩብ ዓመቱ 3.7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ ገለጹ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

2
  • ዜና

የልማት ሥራዎችን ለማሣካት የሚመደብ በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

3
  • ዜና

ሴቶች የቁጠባን ባህል በማዳበር የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

4
  • ዜና

የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ዘመናዊና ምቹ እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ

5
  • ዜና

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት የተጀመረው ቅንጅታዊ ርብርብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል -የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

Featured News

  • ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

1 min read
  • ዜና

የልማት ሥራዎችን ለማሣካት የሚመደብ በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

  • ዜና

ሴቶች የቁጠባን ባህል በማዳበር የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ዘመናዊና ምቹ እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ

  • ዜና

በክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ አረጋዊያን ደስታቸዉን ገለፁ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2016 የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የ22 ቤቶች አዲስ...
  • ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ምስረታ ተካሄደ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ወደ ህመምተኛው የሚሄዱ የህክምና መሣሪያዎች ናቸው የገቡልን” – አቶ አንዱዓለም መንግስቱ

የዛሬው እንግዳችን አንዱዓለም መንግስቱ ናቸው፡፡ የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ስራ...
  • ዜና

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ ከ5 ቢሊየን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ

ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 11ኛ አመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። ምክር ቤቱ...
  • ስፖርት

ሦስት ኢትዮጵያዊ አትሌቶች በዛሬው የግማሽ ፍፃሜ ውድድራቸውን ያካሂዳሉ

ሦስት ኢትዮጵያዊ አትሌቶች በዛሬው የግማሽ ፍፃሜ ውድድራቸውን ያካሂዳሉ በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የ1 ሺህ 500...
  • ዜና

የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ልዩ ተኩረት ሊሰጥ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ልዩ ተኩረት ሊሰጥ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር...
  • ዜና

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያውን ተከትሎ ምርቶችን በሚደብቁና የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የኣሪ ዞን ንግድና ገቢያ ልማት መምሪያ አሰታወቀ

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያውን ተከትሎ ምርቶችን በሚደብቁና የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አንድ ቦታ ላይ ታጥሬ መቅረትን አልፈልግም” – ወጣት አይናዲስ ታረቀኝ

“አንድ ቦታ ላይ ታጥሬ መቅረትን አልፈልግም” – ወጣት አይናዲስ ታረቀኝ በገነት ደጉ በዛሬው እትም...
1 min read
  • ዜና

የቀድሞ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ለገሰ ሐንቆሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ለገሰ ሐንቆሬ ከዚህ ዓለም በሞት...
1 min read
  • ዜና

በደቡብ  ኢትዮጵያ ክልል የኣሪ  ዞን ሽግግር ምክር ቤት ለ2017 በጀት አመት ከ1 ቢሊዬን 497 ሚሊዬን ብር በላይ በጀት በማፅደቅና ውሳኔዎችን በማሳለፍ  ጉባኤውን አጠናቀቀ

በደቡብ  ኢትዮጵያ ክልል የኣሪ  ዞን ሽግግር ምክር ቤት ለ2017 በጀት አመት ከ1 ቢሊዬን 497...

Posts pagination

Previous 1 … 285 286 287 288 289 290 291 … 407 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

1 min read
  • ዜና

የልማት ሥራዎችን ለማሣካት የሚመደብ በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ

  • ዜና

ሴቶች የቁጠባን ባህል በማዳበር የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የሳውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ዘመናዊና ምቹ እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .