Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን በደርሶ መልስ አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

በጠቅላላ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

የወሰድነውን የመራጭነት መታወቂያ ካርድ ተጠቅመን ድምፅ ለመስጠት እራሳችንን አዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

የሚበጀንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የማሻ ከተማ ነዋሪዎች

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

  • ስፖርት

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን በደርሶ መልስ አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

  • ዜና

በጠቅላላ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

  • ዜና

የወሰድነውን የመራጭነት መታወቂያ ካርድ ተጠቅመን ድምፅ ለመስጠት እራሳችንን አዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

  • ዜና

የሚበጀንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የማሻ ከተማ ነዋሪዎች

1 min read
  • ቢዝነስ

ክልሉ ያለውን ፀጋ በአግባቡ ለይቶ በማልማት ከድህነት ጋር የኖርነው የፍቅር ጊዜ ማብቃት አለበት – አቶ ኡስማን ስሩር

  • ቢዝነስ

ከ107 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ18 ነጥብ 7 ኪ.ሜ አዲስ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

2
  • ስፖርት

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን በደርሶ መልስ አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

3
  • ዜና

በጠቅላላ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

4
  • ዜና

የወሰድነውን የመራጭነት መታወቂያ ካርድ ተጠቅመን ድምፅ ለመስጠት እራሳችንን አዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

5
  • ዜና

የሚበጀንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የማሻ ከተማ ነዋሪዎች

Featured News

  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

  • ስፖርት

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን በደርሶ መልስ አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

  • ዜና

በጠቅላላ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

  • ዜና

የወሰድነውን የመራጭነት መታወቂያ ካርድ ተጠቅመን ድምፅ ለመስጠት እራሳችንን አዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

1 min read
  • ዜና

ጀፎረ ዘመን የቀደመ ባህላዊ የምህንድስና ጥበብ አሻራ” በሚል መርህ የተዘጋጀ ዞናዊ የገጠር ኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መድረክ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ወሽዘውያር ቀበሌ በውቡ ኧሴዳሜ ጀፎረ ተካሄደ

ጀፎረ ዘመን የቀደመ ባህላዊ የምህንድስና ጥበብ አሻራ” በሚል መርህ የተዘጋጀ ዞናዊ የገጠር ኮሪደር ልማት...
1 min read
  • ዜና

የገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት እያሻሻለ እንደሚገኝ ተገልጋዮች ገለጹ

የገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት እያሻሻለ እንደሚገኝ ተገልጋዮች ገለጹ ህብረተሰቡ ከሆስፒታሉ የሚያረካ...
1 min read
  • ዜና

የጤና ሥራን ለማሳለጥ መረጃ ህይወት መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ ተናገሩ

የጤና ሥራን ለማሳለጥ መረጃ ህይወት መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው...
  • ዜና

የተሻሉ አፈፃፀሞችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

የተሻሉ አፈፃፀሞችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጥር 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2017 በጀት ዓመት...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 15/2017 ዓ.ም

  • ጤና

128 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች ለ53 የክልል ደም ባንኮች ድጋፍ ተደረገ

128 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች ለ53 የክልል ደም ባንኮች ድጋፍ ተደረገ የጤና...
  • ዜና

ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን በማስተማር ስነ ዘዴ ላይ ያተኮረ ስልጠና መሰጠቱ የትምህርት ጥራት በማስጠበቁ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ

ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን በማስተማር ስነ ዘዴ ላይ ያተኮረ ስልጠና መሰጠቱ የትምህርት ጥራት በማስጠበቁ...
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 38 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ስራ ላይ መሆናቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 38 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ስራ ላይ መሆናቸውን...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ለምርታማነቱ የላቀ ድርሻ አለው

ለምርታማነቱ የላቀ ድርሻ አለው በገነት ደጉ የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በዘላቂነት የማሳደግ እና መዋቅራዊ...
1 min read
  • ዜና

1ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የታዳጊ ወጣቶች ስልጠና ፕሮግራም የምዘና ውድድር የመክፈቻ መርሀ-ግብር በሆሣዕና ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል

1ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የታዳጊ ወጣቶች ስልጠና ፕሮግራም የምዘና ውድድር የመክፈቻ መርሀ-ግብር በሆሣዕና...

Posts pagination

Previous 1 … 266 267 268 269 270 271 272 … 478 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ 3ኛው ተጫዋች ሆነ

  • ስፖርት

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን በደርሶ መልስ አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

  • ዜና

በጠቅላላ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

  • ዜና

የወሰድነውን የመራጭነት መታወቂያ ካርድ ተጠቅመን ድምፅ ለመስጠት እራሳችንን አዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .