Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በታሪካዊው ምስል የተገናኙት ሜሲ እና ያማል፤ በዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ፊት ለፊት!

የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል ዘላቂ የግብርና ኢኮኖሚ መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

ማሳቸውን ለመኸር እርሻ ደጋግማው በማረስ አለስልሰው በወቅቱ ለመዝራት መዘጋጀታቸውን በከምባታ ዞን ቀዲዳ ጋሜላ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንዳንድ አርሶአደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ቢዝነስ

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ከ40 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተሳታፊ በማድረግ 46 ሚሊዮን 620 ሺህ ብር በላይ ከመንግሥት ሊወጣ የሚችለውን ለማዳን ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

በታሪካዊው ምስል የተገናኙት ሜሲ እና ያማል፤ በዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ፊት ለፊት!

2
  • ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል ዘላቂ የግብርና ኢኮኖሚ መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ

3
  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

4
  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

5
  • ስፖርት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በወልቂጤ ከተማ የሰርከስ ስፖርት ምልመላና የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት መርሃ ግብር ተካሄደ

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

በታሪካዊው ምስል የተገናኙት ሜሲ እና ያማል፤ በዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ፊት ለፊት!

  • ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል ዘላቂ የግብርና ኢኮኖሚ መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

1 min read
  • ጤና

የአንጀት ጥገኛ ትላትል በሽታ የህብረተሰብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ መቆጣጠር መቻሉ ተጠቆመ

የአንጀት ጥገኛ ትላትል በሽታ የህብረተሰብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ መቆጣጠር መቻሉ ተጠቆመ ለህጻናት በ6 ወር...
  • ጤና

ከማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የወጣውን ገቢ መሰረት ያደረገ የስላይዲንግ ስኬል ለመተግበር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ

ከማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የወጣውን ገቢ መሰረት ያደረገ የስላይዲንግ ስኬል...
  • ንጋት ጋዜጣ

“እስከ ጥር ወር መጨረሻ ጥንቃቄ ይፈልጋል” – አቶ ከፍያለው አየለ

“እስከ ጥር ወር መጨረሻ ጥንቃቄ ይፈልጋል” – አቶ ከፍያለው አየለ በገነት ደጉ የበጋው ፀሐያማ...
  • ዜና

በ2017 በጀት ዓመት ከ3 መቶ ሺ በላይ አዲስ አባላትን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል – የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የሆሳዕና ክላስተር

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2017 በጀት ዓመት ከ3 መቶ ሺ በላይ አዲስ አባላትን...
  • ዜና

የማህበረሰቡን ጤና ለማስጠበቅ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግብና ምግብ ነክ ነገሮች እንዲሁም መድሃኒቶችን በመከታተል እንደሚወገዱ የዳሰነች ወረዳ አስታወቀ

የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሎላንድ ኝበር፤ የአካባቢው ማህበረሰብ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው...
  • ዜና

በቀቤና ልዩ ወረዳ ህብረተሰቡ የሚያነሳቸዉን የንፁህ መጠጥ ዉሃ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በተያዘዉ በጀት አመት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዉሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ገለፀ

በቢሮዉ ሀላፊ በአቶ ዳዊት ሀይሉ የተመራዉ ቡድን በቀቤና ልዩ ወረዳ በበጀት አመቱ የሚገነቡ የንፁህ...
  • ስፖርት

የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከቶትንሃም ጋር ዛሬ የሚያከናውኑት ጨዋታ ይጠበቃል

የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከቶትንሃም ጋር ዛሬ የሚያከናውኑት ጨዋታ ይጠበቃል በእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐግብር...
1 min read
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ሀዋሳ፡ ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም

https://www.youtube.com/watch?v=DUKjkwoDKNY
  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ ተሸነፈ

ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ ተሸነፈ በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ ማንቸስተር ሲቲ በአስቶንቪላ 2ለ1 በሆነ ውጤት...
  • Uncategorized

በጎፋ ዞን በያዝነው በጀት ዓመት ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ

በጎፋ ዞን በያዝነው በጀት ዓመት ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት...

Posts pagination

Previous 1 … 308 309 310 311 312 313 314 … 502 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

በታሪካዊው ምስል የተገናኙት ሜሲ እና ያማል፤ በዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ፊት ለፊት!

  • ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል ዘላቂ የግብርና ኢኮኖሚ መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

ከ230 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ መውሰዳቸውን የሀላባ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

  • ስፖርት

አርሰናል ክርስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ተስማማ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .