Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

2
  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

3
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

4
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

5
  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

Featured News

  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ችግርን በፀጋ መቀበል ይገባል”

“ችግርን በፀጋ መቀበል ይገባል” በደረሰ አስፋው የዛሬው የችያለሁ አምድ ባለታሪካችን 8ኛ ክፍል እያለ የደረሰበት...
  • ዜና

ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለማጠናቀቅ በቦንድ ግዥ ለመሳተፍና ሙያዊ እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የጂንካ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ገለፁ

ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለማጠናቀቅ በቦንድ ግዥ ለመሳተፍና ሙያዊ እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን በደቡብ ሬዲዮና...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 16/2017 ዓ.ም

1 min read
  • ዜና

በአካባቢው የሚዘወተሩ ስፖርቶች ላይ ውጤታማ ለመሆን ብቁ አሰልጣኞችን ለማፍራት እየሰራ እንደሚገኝ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለፀ

በአካባቢው የሚዘወተሩ ስፖርቶች ላይ ውጤታማ ለመሆን ብቁ አሰልጣኞችን ለማፍራት እየሰራ እንደሚገኝ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል...
  • ዜና

የጉራጌ ዞን ሰላም እና ፀጥታን ለማረጋገጥ እየተሰራ ያለው ተግባር የሚበረታታ ቢሆንም አጥፊዎች ተጠያቂ በማድረግ በኩል ይበልጥ መሰራት እንዳለበት የዞኑ ምክር ቤት አስገነዘበ

የጉራጌ ዞን ሰላም እና ፀጥታን ለማረጋገጥ እየተሰራ ያለው ተግባር የሚበረታታ ቢሆንም አጥፊዎች ተጠያቂ በማድረግ...
  • ዜና

በጉራጌ ዞን ባለፋት ስድስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ11 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለፀ

በጉራጌ ዞን ባለፋት ስድስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ11 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ...
  • ዜና

በተያዘው 2017 በጀት አመት አጋማሽ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግብር መሰብሰብ መቻሉን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

በተያዘው 2017 በጀት አመት አጋማሽ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግብር መሰብሰብ መቻሉን...
1 min read
  • ዜና

በሆሳዕና ከተማ ወጣቶች  ለኮሪደር ልማት ስራ የሚውሉ የግንባታ ምርቶችን በማቅረብ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው ተባለ

በሆሳዕና ከተማ ወጣቶች  ለኮሪደር ልማት ስራ የሚውሉ የግንባታ ምርቶችን በማቅረብ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው ተባለ...
  • ዜና

የጥንት አባቶቻችን ያስቀመጡልን የጀፎረ ቅርስን ጠብቆ በማቆየት ለዓለም ለማስተዋወቅ ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ተናገሩ

የጥንት አባቶቻችን ያስቀመጡልን የጀፎረ ቅርስን ጠብቆ በማቆየት ለዓለም ለማስተዋወቅ ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ የጉራጌ...
1 min read
  • ዜና

የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ቲካሻ ቤንጊ”ን ማክበር ከሌሎች ህዝቦች ጋር ያለው የእርስ በእርስ ግንኙነትን ከማጠናከረም ባለፈ የብሔሩን ባህል፣ ወግ እና መልካም እሴቶችን ለዓለም ለማስተዋወቅ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ቲካሻ ቤንጊ”ን ማክበር ከሌሎች ህዝቦች ጋር ያለው የእርስ በእርስ...

Posts pagination

Previous 1 … 255 256 257 258 259 260 261 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶ፣ የዕጩ ማስተዋወቂያ እንዲሁም የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ አካሄደ

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .