Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የአካባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማውረስ ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑን የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ

ባለፉት 7 አመታት በአንድ ጀምበር ብቻ ከ7 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በ56 ሚሊዮን የተለያዩ ጠቀሜታዎች ባሏቸዉ ችግኞች መሸፈን መቻላቸዉን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል‎

ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን አረንጓዴ፣ ለምለም፣ የተደላደለችና የበለጸገች ከምባታን የመገንቢያ ጠንካራ መሰረት የምንጥልበት ነው አሉ የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ

እንደ ሀገር ”በጋራ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ-ግብር በሸካ ዞን በማሻ ማረሚያ ተቋም ተካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

እንደ ሀገር ”በጋራ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ-ግብር በሸካ ዞን በማሻ ማረሚያ ተቋም ተካሄደ

1 min read
  • ቢዝነስ

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ8 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የአካባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማውረስ ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑን የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ

2
  • ዜና

ባለፉት 7 አመታት በአንድ ጀምበር ብቻ ከ7 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በ56 ሚሊዮን የተለያዩ ጠቀሜታዎች ባሏቸዉ ችግኞች መሸፈን መቻላቸዉን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

3
  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል‎

4
  • ዜና

ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን አረንጓዴ፣ ለምለም፣ የተደላደለችና የበለጸገች ከምባታን የመገንቢያ ጠንካራ መሰረት የምንጥልበት ነው አሉ የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ

5
  • ዜና

እንደ ሀገር ”በጋራ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ-ግብር በሸካ ዞን በማሻ ማረሚያ ተቋም ተካሄደ

Featured News

  • ዜና

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የአካባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማውረስ ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑን የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ

  • ዜና

ባለፉት 7 አመታት በአንድ ጀምበር ብቻ ከ7 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በ56 ሚሊዮን የተለያዩ ጠቀሜታዎች ባሏቸዉ ችግኞች መሸፈን መቻላቸዉን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል‎

  • ዜና

ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን አረንጓዴ፣ ለምለም፣ የተደላደለችና የበለጸገች ከምባታን የመገንቢያ ጠንካራ መሰረት የምንጥልበት ነው አሉ የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም

  • ንጋት ጋዜጣ

“የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ያደርጋል” – አቶ ታሪኩ ዶንቃ

“የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ያደርጋል” – አቶ ታሪኩ ዶንቃ በደረጀ ጥላሁን...
  • ቢዝነስ

በክልሉ ግምታዊ ዋጋቸው ከ450 ሺ በላይ የሆኑ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የምግብና መጠጥ ምርቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

በክልሉ ግምታዊ ዋጋቸው ከ450 ሺ በላይ የሆኑ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የምግብና መጠጥ ምርቶችን በቁጥጥር...
  • ዜና

ኤጀንሲው ከተቋቋመለት ዓላማ እና ከተሰጠው ተልዕኮ አንጻር የተጣሉ ግቦችን ለማሳካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ገለጸ

ኤጀንሲው ከተቋቋመለት ዓላማ እና ከተሰጠው ተልዕኮ አንጻር የተጣሉ ግቦችን ለማሳካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን...
  • ዜና

በክልሉ ከ240 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነቡ መናኸሪያዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ

በክልሉ ከ240 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነቡ መናኸሪያዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ በትኩረት...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አትችይም የሚለውን አመለካከት አሸንፌያለሁ”

“አትችይም የሚለውን አመለካከት አሸንፌያለሁ” በጋዜጣው ሪፖርተር የ2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሀዋሳ...
  • ዜና

የተመዘገቡ አበረታች ዉጤቶችን በቀጣይ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2017 በጀት በመጀመሪያ ግማሽ አመት የተመዘገቡ አበረታች ዉጤቶችን በቀጣይ...
1 min read
  • ዜና

በዳዉሮ ዞን በዘንድሮ በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት 40 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ኅብረት ሥራ ልማት መምሪያ አስታወቀ

በዞኑ “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት በዞኑ...
  • ዜና

በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ተግባራት የህብረተሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ መሰረት ያደረጉ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ተናገሩ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ተግባራት የህብረተሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ መሰረት...
  • ዜና

የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በመንገድ ደህንነትና ትራፊክ ቁጥጥር ላይ ያተኮረ ስልጠና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው

የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በመንገድ ደህንነትና ትራፊክ ቁጥጥር ላይ...

Posts pagination

Previous 1 … 294 295 296 297 298 299 300 … 513 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የአካባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማውረስ ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑን የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ

  • ዜና

ባለፉት 7 አመታት በአንድ ጀምበር ብቻ ከ7 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በ56 ሚሊዮን የተለያዩ ጠቀሜታዎች ባሏቸዉ ችግኞች መሸፈን መቻላቸዉን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል‎

  • ዜና

ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን አረንጓዴ፣ ለምለም፣ የተደላደለችና የበለጸገች ከምባታን የመገንቢያ ጠንካራ መሰረት የምንጥልበት ነው አሉ የከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አረጋ እሸቱ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .