Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የአንደኛ ደረጃ አትሌትክስ አሰልጣኞች ተመረቁ

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1.5 ሚሊዬን ዜጎችን ለማሳተፍ መታቀዱ ተገለጸ

የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሀላባ ዞን የመስክ ምልከታ ማድረግ ጀመረ

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሉት ተደራሽነትና የተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መምጣቱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ገለፀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

የአንደኛ ደረጃ አትሌትክስ አሰልጣኞች ተመረቁ

1 min read

በኢንተርፕራይዝና ኢንቨስትመንት የልማት ስራዎች ላይ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

የአንደኛ ደረጃ አትሌትክስ አሰልጣኞች ተመረቁ

2
  • ዜና

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1.5 ሚሊዬን ዜጎችን ለማሳተፍ መታቀዱ ተገለጸ

3
  • ዜና

የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

4
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሀላባ ዞን የመስክ ምልከታ ማድረግ ጀመረ

5
  • ጤና

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሉት ተደራሽነትና የተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መምጣቱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ገለፀ

Featured News

  • ስፖርት

የአንደኛ ደረጃ አትሌትክስ አሰልጣኞች ተመረቁ

1 min read
  • ዜና

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1.5 ሚሊዬን ዜጎችን ለማሳተፍ መታቀዱ ተገለጸ

  • ዜና

የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

1 min read
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሀላባ ዞን የመስክ ምልከታ ማድረግ ጀመረ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 30/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

ሰው ተኮር የሆኑ ስራዎችን መስራት ያሉ ችግሮችን ቀርፎ ማህበረሰብን ተጠቃሚ ከማድረጉ ባለፈ የመንግስትና የህዝብን ሀብት የሚያድን በመሆኑ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን ባህል አድርጎ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ

ሰው ተኮር የሆኑ ስራዎችን መስራት ያሉ ችግሮችን ቀርፎ ማህበረሰብን ተጠቃሚ ከማድረጉ ባለፈ የመንግስትና የህዝብን...
  • ዜና

በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ  ብቁ ዜጋ ለማፍራት እየተከናወነ የሚገኘው ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ  ብቁ ዜጋ ለማፍራት እየተከናወነ የሚገኘው ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፣...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በርካታ ቅርሶችን በአለም ቅርስነት ማስመዝገብ የሚችል  ባለብዙ ፀጋ ክልል ነው – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በርካታ ቅርሶችን በአለም ቅርስነት ማስመዝገብ የሚችል  ባለብዙ ፀጋ ክልል ነው –...
1 min read
  • ዜና

ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚረዳ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

ዱቡሻና የዱቡሻ ወጋ ስርዓትን በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የሚረዳ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ...
  • ንጋት ጋዜጣ

“አካል ጉዳተኝነት ህይወትን በሌላ መልኩ መኖር መቻል ነው” – ወጣት ታምራት አማረ 

“አካል ጉዳተኝነት ህይወትን በሌላ መልኩ መኖር መቻል ነው” – ወጣት ታምራት አማረ  በአለምሸት ግርማ...
  • ዜና

በየደረጃው የሚገኙ ላብራቶሪዎችን አቅም በማጎልበትና በማቀናጀት የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሳይ ሀይሉ (ዶ/ር) ገለፁ

በየደረጃው የሚገኙ ላብራቶሪዎችን አቅም በማጎልበትና በማቀናጀት የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን...
  • ዜና

ፍርድ ቤቶች ነፃና ገለልተኛ በመሆን ዜጎች ቀልጣፋና ተደራሽ ፍትህ እንዲያገኙ የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያውንና መሠረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥን ተግባራዊ በማድረግ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የአሪ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ገለፁ

ፍርድ ቤቶች ነፃና ገለልተኛ በመሆን ዜጎች ቀልጣፋና ተደራሽ ፍትህ እንዲያገኙ የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያውንና መሠረታዊ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 29/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

የቀደምት ትወልድ ታሪክ፣ ባህልና እሴትን ጠብቆ ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ

የቀደምት ትወልድ ታሪክ፣ ባህልና እሴትን ጠብቆ ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን የጉራጌ ዞን...

Posts pagination

Previous 1 … 104 105 106 107 108 109 110 … 492 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

የአንደኛ ደረጃ አትሌትክስ አሰልጣኞች ተመረቁ

1 min read
  • ዜና

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1.5 ሚሊዬን ዜጎችን ለማሳተፍ መታቀዱ ተገለጸ

  • ዜና

የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

1 min read
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሀላባ ዞን የመስክ ምልከታ ማድረግ ጀመረ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .