Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

በቶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ወዲህ የማህበረሰቡ እንግልት መቀነሱ ተገለፀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የስራ ዕድል ፈጠራ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

2
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

3
  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

4
  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

5
  • ጤና

በቶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ወዲህ የማህበረሰቡ እንግልት መቀነሱ ተገለፀ

Featured News

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

  • ቢዝነስ

ሀምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም 60 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

ሀምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም 60 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ...
  • ዜና

በመንግስትና በፓርቲ በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መመዘገቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ

በመንግስትና በፓርቲ በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መመዘገቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ...
  • ቢዝነስ

የደረጃ “ሐ”ግብር አሰባሰብ ስራ በሁሉም የታክስ ማዕከላት እየተከናወነ ቢሆንም የሲስተም ችግር መኖሩ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለጸ

የደረጃ “ሐ”ግብር አሰባሰብ ስራ በሁሉም የታክስ ማዕከላት እየተከናወነ ቢሆንም የሲስተም ችግር መኖሩ በአጭር ጊዜ...
  • ዜና

“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ህብረት ፓርቲ አመራርና አበላት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናወኑ

“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ህብረት ፓርቲ አመራርና አበላት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር...
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኧሌ ዞን ሽግግር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን በኮላንጎ ከተማ እያካሄደ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኧሌ ዞን ሽግግር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“አካል ጉዳተኛ ተቀባይ ብቻ አይደለም ሰጪም ነው” –  አቶ ልብአገኘሁ ገ/ማሪያም

“አካል ጉዳተኛ ተቀባይ ብቻ አይደለም ሰጪም ነው” –  አቶ ልብአገኘሁ ገ/ማሪያም በሙናጃ ጃቢር                                 በጎነት...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች ለውጥና ዕድገት ሊያመጡ በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የዳዉሮ ዞን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ

በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች ለውጥና ዕድገት ሊያመጡ በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የዳዉሮ...
  • ዜና

በአንድ ጀምበር ከ470 ሺህ በላይ ችግኞች ይተከላሉ – ጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

በአንድ ጀምበር ከ470 ሺህ በላይ ችግኞች ይተከላሉ – ጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት...
  • ዜና

ለሰብአዊ አገልግሎት ሥራ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ገለጸ

ለሰብአዊ አገልግሎት ሥራ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ገለጸ ሀዋሳ፡ ሐምሌ...

Posts pagination

Previous 1 … 196 197 198 199 200 201 202 … 523 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .