Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

በቶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ወዲህ የማህበረሰቡ እንግልት መቀነሱ ተገለፀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የስራ ዕድል ፈጠራ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

2
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

3
  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

4
  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

5
  • ጤና

በቶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ወዲህ የማህበረሰቡ እንግልት መቀነሱ ተገለፀ

Featured News

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

  • ዜና

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ ከቀረቡ መዝገቦች 573ቱ ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ ከቀረቡ መዝገቦች 573ቱ ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሐምሌ...
1 min read
  • ቴክኖሎጂ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በዕውቀትና ክህሎት ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ዜጎችን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ላይ የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና ያለው ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

‎‎በዓለም አቀፍ ደረጃ በዕውቀትና ክህሎት ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ዜጎችን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ላይ የኢትዮ...
1 min read
  • ዜና

ለዜጎች ሰላምና ለሀገር ዕድገት የጸጥታዉ ዘርፍ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

ለዜጎች ሰላምና ለሀገር ዕድገት የጸጥታዉ ዘርፍ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 30/2017...
  • ዜና

የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ፈጣንና ቀልጣፉ አገልግሎት በመስጠት የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ከግብ ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ

የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ፈጣንና ቀልጣፉ አገልግሎት በመስጠት የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ከግብ ማድረስ እንደሚገባ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

በሁሉም የትምህርት ስራዎች የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀሱ ይገባል ሲል የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር አሳሰበ

በሁሉም የትምህርት ስራዎች የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀሱ ይገባል ሲል የቤንች ሸኮ...
  • ዜና

‎የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ

‎የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ‎‎በ2017 በጀት ዓመት ውስን...
1 min read
  • ዜና

የካፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው

የካፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው መድረኩ በመምሪያው የስራ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“እግር ኳስ ቢያሳምመኝም ቂም አልያዝኩበትም”

በአንዱዓለም ሰለሞን የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ቀን በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ውሏል፡፡ በዚህ መነሻ፣...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

Posts pagination

Previous 1 … 189 190 191 192 193 194 195 … 523 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ቼልሲ ለመዛወር ራሱን በእጩነት አቀረበ

1 min read
  • ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት አመት እንደሃገር ሆነ በልዩ ወረዳው ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ስኬታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተለያዩ የመረጃ አማራጮችን በመጠቀም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

  • ጤና

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የወላይታ ዞን አስተዳደር ገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .