Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ቢዝነስ

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

2
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

3
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

5
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

Featured News

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ሥራው ሳንቲም ከማግኘት ባለፈ ህይወቴን ቃኝቶታል – አስናቀች እንዳለ

በደረሰ አስፋው ሴቶች በወንዶች ውበት አገልግሎት (ፀጉር ስራ) መሰማራት እንደነውር ይታይ ነበር፡፡ ሴት አትችልም...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 08/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

በስልጤ  ዞን በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም  ድጋፍ የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የልማት  ስራዎች የምረቃ እና የጉብኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

በስልጤ  ዞን በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም  ድጋፍ የተሰሩ የተለያዩ የግብርና የልማት  ስራዎች የምረቃ እና...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ዓላማ የሌለው ሰው መድረሻውን አያውቅም” – አቶ ተሰማ አለማየሁ

“ዓላማ የሌለው ሰው መድረሻውን አያውቅም” – አቶ ተሰማ አለማየሁ በካሡ ብርሃኑ ሠላም ጤና ይስጥልኝ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም

  • ዜና

ውጤታማ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ የልማት ስራዎችን ለማፋጠን ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ገለጸ

ቢሮው ለአየር ንብረት ለውጥና መሬት አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪዎች፣ ለወረዳ ፋይናንስ ፎካሎች፣ ለግዢ ባለሙያዎች እና...
1 min read
  • ዜና

የማንጎን ምርትና ምርታማነት በማሳደገ የአምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

‎ስነ ምህዳርን ያገናዘበ የተቀናጀ የማንጎ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ ፕሮግራም ዙሪያ በአርባምንጭ እና አካባቢው ለተደራጁ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 06/2017 ዓ.ም

Posts pagination

Previous 1 … 168 169 170 171 172 173 174 … 463 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .