የባስኬቶ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እያተካሄደ ነው
የባስኬቶ ዞን ህዝብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ አስቴር ሰነቀ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት የምክር ቤቱ ተግባራት ማስፈፀሚያ በጀት ለምክር ቤት አባላት አቅርበዋል።
በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ የምክር ቤቱ አባላት ሀሳብ አስተያየቶችን በመስጠት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።
የዞኑ አስተዳደር ምክር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ በኢንጂነር ፍሬዉ ፍሻለዉ በኩል እየቀረበ ይገኛል።
ዘጋቢ: አወል ከድር – ከሳውላ ጣቢያችን

More Stories
የቡርጂ ዞን ምክር ቤት አቶ ትንሳኤ ዮሐንስ ወጌ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሾመ
የወባ በሽታ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠርን ጉዳይ ቀዳሚ ተግባር አድርጎ እየሰራ መሆኑን የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ
አገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን ተገልጋዩን ለማርካት እየሰራ መሆኑን የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አስታወቀ