የስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) አባላትና ደጋፊዎች የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ
”የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ከ10 ሺዎች የሚልቁ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) አባላትና ደጋፊዎች በዞኑ ወራቤ ከተማ አስተዳደር ቡርቃ ጋፋት ቀበሌ በቡርቃ ተፋሰስ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ።
በመርሐ ግብሩ የፌደራልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው የአካባቢ ጥበቃ ተግባራት እንደሚያከናውኑ ይጠበቃል።
ዘጋቢ፡ አብደላ በድሩ
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ