ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት ተከበረ
ሀዋሳ፡ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስርዓቶች በደምቀት ተከብሯል።
በዓመታዊ የንግስ በዓሉ ላይም ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ እንግዶች እንዲሁም የእምነቱ ተከታዮች ተሳትፈዋል፡፡
የንግሥ በዓሉ በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡
ፎቶ፡ ሐና በቀለ
More Stories
ፈጣንና ቀልጣፋ መረጃን ተጀራሽ በማድረግ የመንግስትና የማህበረሰቡን ተግባቦት ይበልጥ ለማጠናከር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው
በ17 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ የሞሪንጋ ጂን ባንክ ለማቋቋም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ