Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

  • ቢዝነስ

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

2
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

3
  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

4
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

5
  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

  • ዜና

የወራቤ ማረሚያ ተቋም የታራሚ አያያዝና አደረጃጀት በተገቢው መንገድ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ

ቋሚ ኮሚቴው የወራቤ ማረሚያ ተቋም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተመልክቷል። በተቋሙ በጊዜ ቀጠሮ ላይ...
1 min read
  • ዜና

ዲጂታል ኢትዮዽያን ለመፍጠር በሚሰጠው ሀገራዊ የኢ-ኮዲንግ ስልጠና ተሳትፎና ተግባራዊነት ከማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል የጉራጌ ዞን አፈፃፀም ከፊት እንደሚገኝ የክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሰላሙ አማዶ ገለፁ

ዲጂታል ኢትዮዽያን ለመፍጠር በሚሰጠው ሀገራዊ የኢ-ኮዲንግ ስልጠና ተሳትፎና ተግባራዊነት ከማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል የጉራጌ ዞን...
  • ስፖርት

በቦክሲንግ ዴይ 8 የጨዋታ መርሐግብሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

በቦክሲንግ ዴይ 8 የጨዋታ መርሐግብሮች ዛሬ ይካሄዳሉ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 17/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬርሊግ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ማንበብና መፃፍ ልዩ ባህሪዬ ነው” – ነጋሽ ወልደኪዳን /ገጣሚ፣ ጋዜጠኛና ሐያሲ/

“ማንበብና መፃፍ ልዩ ባህሪዬ ነው” – ነጋሽ ወልደኪዳን /ገጣሚ፣ ጋዜጠኛና ሐያሲ/ በአብርሃም ማጋ አቶ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ሀዋሳ፡ ታህሳስ 16/2017ዓ.ም

  • ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውድድር ውጪ ሆነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውድድር ውጪ ሆነ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ዓላማን ያስቀደመች

ዓላማን ያስቀደመች በአለምሸት ግርማ ሰዎች በተለያየ መንገድ የሙያ ባለቤት ሊሆኑ ይችላሉ። ከዚያም አለፍ ሲል...
  • ዜና

የበጋ መስኖ ልማት ተግባር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት የሚያደርገው አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን የሀድያ ዞን አስተዳዳር ገለጸ

ምርቱን ለገበያ ለማቅረብ የመንገድ ችግር መኖሩ ለውጤታማነታቸው ማነቆ እንደሆነባቸውና መፍትሄ ሊሰጠው እንደሚገባ የአካባቢው አርሶ...
  • ዜና

በዳውሮ ዞን የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ የምክክር  መድረክ  ተካሄደ

በመድረኩ በዞኑ የሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን የወከሉ የህዝብ ተወካዮችና ባለድርሻዎች የተገኙ ሲሆን፣ የወባ በሽታ  ...
  • ንጋት ጋዜጣ

ለሀገራችን ተስፋ የሰጠው ስምምነት

በፈረኦን ደበበ ሥቃይና መከራ እንደሚያልፍ ሰሞኑን የተገኘው ዕድል ሌላ ማሳያ ነው። በታሪክ ትልቅ የነበረችው...

Posts pagination

Previous 1 … 266 267 268 269 270 271 272 … 462 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .