Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው ሁሉን አቀፍ የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ መሆኑ ተገለጸ

የመድሀኒት ተቋማት ስታንዳርድ ትግበራ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሀግብር ተካሄደ

ሶስቱ ብቸኛ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

  • ቢዝነስ

የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ ቡናና ቅመማ ቅመም ጽህፈት ቤት አሰታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው ሁሉን አቀፍ የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ መሆኑ ተገለጸ

2
  • ዜና

የመድሀኒት ተቋማት ስታንዳርድ ትግበራ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሀግብር ተካሄደ

3
  • ስፖርት

ሶስቱ ብቸኛ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች

4
  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

5
  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

Featured News

1 min read
  • ዜና

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው ሁሉን አቀፍ የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

የመድሀኒት ተቋማት ስታንዳርድ ትግበራ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሀግብር ተካሄደ

1 min read
  • ስፖርት

ሶስቱ ብቸኛ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች

  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

  • ዜና

ሂባ ፋዉንዴሽን ኢስላማዊ ድርጅት ከአንሷር የየቲሞችና አቅመ ደካሞች መርጃ ማህበር ጋር በመተባበር ለ40 አቅመ ደካሞች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ

ሂባ ፋዉንዴሽን ኢስላማዊ ድርጅት ከአንሷር የየቲሞችና አቅመ ደካሞች መርጃ ማህበር ጋር በመተባበር ለ40 አቅመ...
  • ዜና

ህዝቡ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች ለመፍታት እየተደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ

ህዝቡ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች ለመፍታት እየተደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ የፌደራልና የክልል...
  • ንጋት ጋዜጣ

የስኬት ቁልፉ የጠፋበት ዩናይትድ ገናናነቱን መመለስ ተስኖታል

የስኬት ቁልፉ የጠፋበት ዩናይትድ ገናናነቱን መመለስ ተስኖታል በኢያሱ ታዴዎስ ሰር አሌክሳንደር ቻፕማን ፈርጉሰን፣ የማንችስተር...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ የካቲት 26/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ስፖርት

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንድርታን በመርታት በሰፊ የግብ ልዩነት በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመለሰ

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንድርታን በመርታት በሰፊ የግብ ልዩነት በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመለሰ በ21ኛ...
1 min read
  • ዜና

በጎፋ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ በ2017 በዞኑ በሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚገኙ የስነ ህዝብ ክበባት ዞናዊ የአሸናፊዎች አሸናፊ ጥያቄና መልስ ውድድር በሳውላ ከተማ ተካሄደ

በጎፋ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ በ2017 በዞኑ በሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚገኙ የስነ...
1 min read
  • ዜና

በተለያዩ ዘርፎች ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ውጤት እያመጡ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  አባል እና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አዝመራዉ አንደሞ 

በተለያዩ ዘርፎች ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ውጤት እያመጡ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር...
1 min read
  • ዜና

በመጪው በልግ 81 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት ከ2.8 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ግብ ጥሎ ወደ ስራ መግባቱን የደቡብ ኦሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

በመጪው በልግ 81 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት ከ2.8 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ግብ ጥሎ ወደ...
1 min read
  • ስፖርት

ፒኤስጂ ከሊቨርፑል እንዲሁም ባየርንሙኒክ ከባየርሊቨርኩሰን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

ፒኤስጂ ከሊቨርፑል እንዲሁም ባየርንሙኒክ ከባየርሊቨርኩሰን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል የአውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ የመጀመሪያው ዙር...
1 min read
  • ዜና

በክልሉ ደን ጥበቃ በተሰሩ ስራዎች ውጤትን መሰረት ያደረገ የካርበን ክፍያን ማግኘት እንዲቻል የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

በክልሉ ደን ጥበቃ በተሰሩ ስራዎች ውጤትን መሰረት ያደረገ የካርበን ክፍያን ማግኘት እንዲቻል የመረጃ አያያዝ...

Posts pagination

Previous 1 … 250 251 252 253 254 255 256 … 491 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው ሁሉን አቀፍ የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ መሆኑ ተገለጸ

  • ዜና

የመድሀኒት ተቋማት ስታንዳርድ ትግበራ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሀግብር ተካሄደ

1 min read
  • ስፖርት

ሶስቱ ብቸኛ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች

  • ዜና

በዶሮ እርባታ ዘርፍ በመሰማራት የተሻለ ውጤት እያስመዘገቡ መሆናቸውን የየም ዞን ሣጃ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ሰዎች ተናገሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .