Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

  • ቢዝነስ

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

  • ቢዝነስ

የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ ቡናና ቅመማ ቅመም ጽህፈት ቤት አሰታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

2
  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

3
  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

4
  • ስፖርት

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

5
  • ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

Featured News

  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

  • ስፖርት

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

  • ስፖርት

ዳራማሎ ደንዳሾ ስፖርት ክለብ ባስኬት ቡናን  በማሸነፍ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዋንጫ አሸናፊ ሆነ

ዳራማሎ ደንዳሾ ስፖርት ክለብ ባስኬት ቡናን  በማሸነፍ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዋንጫ አሸናፊ...
  • ዜና

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ልማት ለማጠናከር አንድነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ልማት ለማጠናከር አንድነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ዜና

ተመራቂ ተማሪዎች ስብእናን ተላብሰው እውነታን ይዘው ሀገሪዊ ራእይን ሊያሳኩ እንደሚገባ ተገለጸ

ተመራቂ ተማሪዎች ስብእናን ተላብሰው እውነታን ይዘው ሀገሪዊ ራእይን ሊያሳኩ እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ 15/2017...
1 min read
  • ዜና

በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሳውላ ካምፓስ 303 ተማሪዎችን አስመረቀ

በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሳውላ ካምፓስ 303 ተማሪዎችን አስመረቀ ሀዋሳ፡ ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ...
1 min read
  • ዜና

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዱራሜ ካምፓስ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 161 ተማሪዎች አስመረቀ

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዱራሜ ካምፓስ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 161 ተማሪዎች አስመረቀ ሀዋሳ፡ ሰኔ 15/2017 ዓ.ም...
1 min read
  • ዜና

መንግሥት ለወጣቶች እና ሰው ተኮር ለሆኑ ስራዎች ቅድሚያ በመስጠት መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በትኩረት እንደሚሰራ ገለጸ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) መንግሥት ለወጣቶች እና ሰው ተኮር ለሆኑ ስራዎች ቅድሚያ በመስጠት...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም

  • ቢዝነስ

የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ለቱሪስቶች ምቹ ማረፊያ እንዲሆን በዙሪያው በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተው እያለሙ ያሉ ባለሀብቶች ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንደሚያስፈልግ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትልና ቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኑሪ ከድር ገለፁ

የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ለቱሪስቶች ምቹ ማረፊያ እንዲሆን በዙሪያው በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተው እያለሙ ያሉ...
  • ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወጣቶች የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወጣቶች የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው ሀዋሳ፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ...
  • ዜና

ትምህርት የጠንካራ ሀገር መንግስት ግንባታ ወሳኝ መሳሪያ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር)

ትምህርት የጠንካራ ሀገር መንግስት ግንባታ ወሳኝ መሳሪያ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር) ሀዋሳ፡ ሰኔ 14/2017...

Posts pagination

Previous 1 … 190 191 192 193 194 195 196 … 491 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የከተማውን መሰረተ ልማት ከማሟላት ባሻገር ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ

  • ዜና

የዱራሜ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ በአዲስ መልክ በዘመናዊ ዲዛይን እየተሰራ መሆኑን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

  • ስፖርት

አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .